Перейти к содержимому

በ 4 ልኬቶች ብቻ ቤዚክ ቶፕ ፓተርን አቆራረጥ | ለማንኛውም ልብስ መሰረት

designer peri_ዲዛይነር ፔሪ

0:00 / 0:00

በ 4 ልኬቶች ብቻ ቤዚክ ቶፕ ፓተርን አቆራረጥ | ለማንኛውም ልብስ መሰረት

9 280 просмотров · 3 нед. назад
designer peri_ዲዛይነር ፔሪ
26,7 тыс. подписчиков
9 280 просмотров · 3 нед. назад
በዚህ ቪዲዮ ፋሽን ዲዛይነር መሆን ለምትፈልጉ እና ለጀማሪዎች የሚሆን መሰረታዊ የቶፕ (Basic Top) ፓተርን አቆራረጥ ደረጃ በደረጃ በቀላሉ ተዘጋጅቷል። ይህ ቤዚክ ፓተርን ለሸሚዝ፣ ለኮት፣ ለሀበሻ ቀሚስ እና ለተለያዩ ዲዛይኖች እንደ ዋና መሰረት ሆኖ የሚያገለግል ሲሆን፣ የፊተኛውንና የኋላኛውን ክፍል በአንድ ላይ በቀላሉ እንዴት ማውጣት እንደምንችል ሙሉ ማብራሪያ ተካቷል። የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች፦ የፓተርን ወረቀት ማርከር / እርሳስ የወረቀት መቀስ ቀጥታ እና ከርቭ ማስመሪያ ሜትር ቪዲዮው ከተመቻችሁ፦ 👍 ላይክ (Like) ማድረግ አትርሱ 💬 ማንኛውም ጥያቄ ወይም አስተያየት ካላችሁ ኮመንት ላይ አስቀምጡልኝ 🔄 ለሌሎች እንዲደርስ ሼር (Share) አድርጉት 🔔 አዳዲስ ቪዲዮዎች ሲለቀቁ ወዲያውኑ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ (Subscribe) ያድርጉ!    / @designerperi_ዲዛይነርፔሪ      / @perisperspectiveየፔሪእይታ   https://www.tiktok.com/@peris.perspec... 👉https://www.tiktok.com/@peri.design5?... 👉https://www.tiktok.com/@peris.perspec... 👉https://t.me/perisp00 #FashionDesignTips #SewingMadeSimple #DIYClothing #fashion #designerperi #howto #patternmaking