እዝል ስርአተ ቅዳሴ ክፍል 1 ኦ ስሉስ ቅዱስ እስከ ቀዳሚሁ ቃል
መ/ር አዛርያስ ዘደብረ አባይ
0:00 / 0:00
እዝል ስርአተ ቅዳሴ ክፍል 1 ኦ ስሉስ ቅዱስ እስከ ቀዳሚሁ ቃል
1 904 просмотра · 2 нед. назад
መ/ር አዛርያስ ዘደብረ አባይ
4 тыс. подписчиков
1 904 просмотра · 2 нед. назад
እዝል ሥርዓተ ቅዳሴ፦ ግብረ ዲቁና እና የሕዝብ ተሰጥዖ | ክፍል 1
ሰላም እና ጤና ይስጥልን! እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጣችሁ።
በዚህ ትምህርታዊ ቪዲዮ የእዝል ሥርዓተ ቅዳሴ ክፍል 1 ትምህርትን በዝርዝር እና በስርዓቱ እንማራለን። ይህ ትምህርት ለአገልጋይ ዲያቆናት፣ ለካህናት እንዲሁም ለተከበራችሁ ምዕመናን በቅዳሴ ወቅት የሚባሉ የዜማ አጣጣሎችን እና የተሰጥዖ ክፍሎችን በጥራት ለመማር ይረዳል።
በዚህ ክፍል 1 ትምህርት ውስጥ የተካተቱት ዋና ዋና ክፍሎች፦
ኦ ስሉስ ቅዱስ
ተንስኡ ለጸሎት
ጸልዩ በእንተ ወንጌል
ሃሌ ሉያ ቁሙ ወአጽምኡ
ስብሐት ለከ
ነአምን አበ
እሉ ኪሩቤል
መኑ ይመስለከ
ቀዳሚሁ ቃል ናቸው።
🔔 ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የደወል ምልክቷን በመጫን በየጊዜው የሚለቀቁ የቤተክርስቲያን ትምህርቶችን ይከታተሉ!
እንዲሁም ቪዲዮውን ላይክ እና ሼር በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ያድርጉ።
Welcome to our official YouTube channel!
In this educational lesson, we cover Part 1 of the Ezil Serate Kedase (Eritrean and Ethiopian Orthodox Tewahedo Divine Liturgy chants). This tutorial provides step-by-step guidance on the chants and responses performed by Deacons and the Congregation.
Lessons Covered in Part 1:
O Silus Kidus (ኦ ስሉስ ቅዱስ)
Tensu Le Tselot (ተንስኡ ለፀሎት)
Tselyu Be'ente Wengel (ፀልዩ በእንተ ወንጌል)
Halleluya Kumu We'atsmiu (ሃሌ ሉያ ቁሙ ወአፅምኡ)
Sibhat Leke (ስብሓት ለከ)
Neamin Abe (ነአምን አበ)
Elu Cherubim / Elu Kirubel (እሉ ኪሩቤል)
Menu Yemesleke (መኑ ይመስለከ)
Kedamihu Kal (ቀዳሚሁ ቃል)