የድሮን ፣ የቀይ ቦኔትና የቴክ ጥምረት | Ethio Melhik | ENDF | Red Sea | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
EBC
0:00 / 0:00
የድሮን ፣ የቀይ ቦኔትና የቴክ ጥምረት | Ethio Melhik | ENDF | Red Sea | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
67 626 просмотров · 8 часов назад
EBC
2,18 млн подписчиков
67 626 просмотров · 8 часов назад
መከላከያው የታላቅ ሀገር ግንባታ ራዕይ የወለደው የሪፎርም ውጤት ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በመደመር እሳቤያቸው ፤ ለአስርት ዓመታት ሰራዊቱና የደህንነት መዋቅሩ የአንድ ፖለቲካ ፓርቲና የርዕዮተ-ዓለም አገልጋይ፣ የአብዮታዊ ዲሞክራሲ ወንበር ጠባቂ ሆኖ እንዲኖር ተፈርዶበት ነበር። ሀገራዊው ሪፎርም ያንን ጠባብ የቡድን ወገንተኝነት ሰበረው። ሰራዊቱን ከአንድ ፓርቲ ርዕዮተ-ዓለም አላቆ ለሕገ-መንግስቱና ለሀገራዊ ሉዓላዊነት ብቻ የቆመ፣ በሙያ ልህቀት የላቀ ብሔራዊ ጦር አድርጎ አነሳው። ኢትዮ መልህቅ የመከላከያው የሀይል ግንባታ ከየት ወዴትነት እንዲህ ቃኝቶታል። #ebc #etv #ebcdotstream #news #ethiopia #EthioMelhik #ENDF #RedSea