Перейти к содержимому

ከሩሲያ በባርነት ተወስዶ ግብፅ ላይ እንዴት ንጉሥ ሆነ?| ከፈረሳይ መስቀለኞች እስከ ሞንጎሎች| ክፍል1#sultanbaybars

የወርቃማው ዘመን

0:00 / 0:00

ከሩሲያ በባርነት ተወስዶ ግብፅ ላይ እንዴት ንጉሥ ሆነ?| ከፈረሳይ መስቀለኞች እስከ ሞንጎሎች| ክፍል1#sultanbaybars

385 просмотров · 3 нед. назад
የወርቃማው ዘመን
49 подписчиков
385 просмотров · 3 нед. назад
ከባርያነት ወደ ሱልጣን! ይህ በታሪክ ውስጥ ከሚገርሙ የሕይወት ጉዞዎች አንዱ ነው። ባይባርስ በወጣትነቱ ከቤተሰቡ ተነጥሎ በባርያ ገበያ ተሸጠ። ሆኖም የሕይወቱ መንገድ በዚያ አላበቃም። ከዓመታት የጦርነት፣ የፈተናና የትግል በኋላ በማምሉክ ታሪክ ውስጥ ታላቅ ስፍራ ያገኘ መሪ ሆነ። በዚህ ዘጋቢ ታሪክ ውስጥ፣ የባይባርስን የሕይወት ጉዞ፣ ወደ ሥልጣን ያደረሱትን ክስተቶች፣ ከሞንጎሎች ጋር የተደረጉትን ታላላቅ ጦርነቶችና በእስላማዊው ዓለም ውስጥ የተወውን ታሪካዊ አሻራ እንመለከታለን። ከባርያነት ወደ ሱልጣን — የባይባርስ አስደናቂ ታሪክ! 👍 ቪዲዮውን Like አድርጉ። 💬 ስለ ባይባርስ የምታውቁትን በአስተያየት አጋሩ። 🔔 ተጨማሪ ታሪኮችን ላለማምለጥ Subscribe አድርጉ። Baybars, Sultan Baybars, Baibars history, Mamluk Sultanate, Islamic history, Muslim history, Mongol Empire, Battle of Ain Jalut, Ain Jalut, medieval Islamic history, Islamic warriors, Muslim heroes, Baybars documentary, የባይባርስ ታሪክ, ባይባርስ, የእስልምና ታሪክ, የሙስሊሞች ታሪክ, የሙስሊም ጀግኖች, ከባርያነት ወደ ሱልጣን, የሞንጎሎች ታሪክ, አይን ጃሉት ጦርነት, እስላማዊ ዘጋቢ ፊልም, Amharic documentary, Amharic Islamic history, Ethiopian YouTube #ባይባርስ #የእስልምናታሪክ #የሙስሊሞችታሪክ #Baybars #IslamicHistory #MamlukSultanate #AmharicDocumentary