Перейти к содержимому

ባለጸጋ ሁሉ ያለው | Baletsega Hulu Yalew | Apostolic Church of Ethiopia Amharic Gospel Song

ObeyActs Bible

0:00 / 0:00

ባለጸጋ ሁሉ ያለው | Baletsega Hulu Yalew | Apostolic Church of Ethiopia Amharic Gospel Song

1 713 просмотров · 2 дня назад
ObeyActs Bible
13,9 тыс. подписчиков
1 713 просмотров · 2 дня назад
ባለጸጋ ሁሉ ያለው | Baletsega Hulu Yalew | Apostolic Church of Ethiopia Amharic Gospel Song (Ethiopian Mezmur) 🎤 ኦሪጅናል ዝማሬ (Original song): Apostolic Church Of MS_Adama & APOSTOLIC TUBE 🔗    • ባለጠጋ ሁሉ ያለው የሞጆ ቢሾፍቱ ዱከም መቂ ዝዋይ አደኣ ኤጀርሳ ጥ...   🎶 This version was re-created with FL Studio, Suno and lyrics added for worship and sharing. All glory to God. A new Amharic worship song about The Great God Lord Jesus, the Rich One who has everything. His grace, mercy, gifts, and blessings never run out. He gives and gives and never grows tired of blessing. Draw near to Him, seek Him, and knock on His door, because He still does new and wonderful things. መጠጋት መጠጋት እሱን መጠጋት መፈለግ መጠየቅ ደጁን ማንኳኳት እሱ እንደው ሰጪ ነው በየዘመናት ያትረፈርፈዋል በለጋስነት ይወዳል መባረክ ጎዶሎን መሙላት ጥያቄን መልሶ ደስ ማሰኘት መልካም ነገር ሁሉ የማያልቅበት አያልቅበትም ጸጋ አያልቅበትም ምህረት አያልቅበት ስጦታ አያልቅበት በረከት አያልቅበትም ጌታ አያልቅበትም የሱስ አያልቅበ ታምራት አያልቅበትም ፈውስ አያልቅበትም ሀይል አያልቅበትም ድንቅ አያልቅበትም ጌታ አያልቅበትም ኢየሱስ አይጎልበትም ጌታ አይጎልበትም ኢየሱስ ሙሉ ነው ሙሉ ነው ሙሉ ነው እሱ ጋር ሁሌ ሚፈልቅ ምንጭ የማይጎድል ጸጋ ካላጣ ከእኛ ዘንድ ባዶውን ማድጋ ዘይቱ አይቋረጥ ሰማይ አይዘጋ የሚበልጥን ክብር ያያል ያለ ጠጋ ሰዎች ያልዘመሩት አዳዲስ ዝማሬ አለ ገና ሚወርድ ሰማያዊ ቅኔ በደጋግ እጆቹ ሁሉንም ያጠግባል የደረቀን መሬት በውሀው ያረካል ይሄ ጌታ እኮ ይሄ ጌታ ሰጥቶ ሰጥቶ ከእጁ ማያልቅ ፈሶ ፈሶ ምንጩ ማይደርቅ ባርኮ ባርኮ ማይሰለቸው ባለጸጋ ሁሉ ያለው ትላንት ታምራቱን እጁን አይተን አፋችንን ይዘን ተገርመን ተደንቀን አውርተን ሳንጨርስ ነግረን ምስጋናውን ትንሽ ወደ ክብሩ ፈቀቅ ጠጋ ስንል ካየነው የሚበልጥ ድንቅ ያሳየናል ሁሌ ማስገረም ሁሌ ማስደነቅ ልማዱ ነው የክብሩን ስራ በፍጥረት ሁሉ ፊት ሲገልጠው አውቀነዋል አይሉት ለምደነዋል አይሉት ስራው አይገመት አይደረስበት ያደርጋል አዲስ ነገር ያደርጋል ድንቅ ነገር ያደርጋል ያልታወቀ ሀይለኛ ታላቅ ነገር "ፊል.4:19 አምላኬም እንደ ባለ ጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ይሞላባችኋል።" ፊልጵስዩስ 4፥19 "And my God will meet all your needs according to the riches of his glory in Christ Jesus." Philippians 4:19 #ባለጸጋ #መዝሙር #AmharicGospel #EthiopianMezmur #NewMezmur #AmharicWorship #EthiopianGospel #ApostolicChurch #Jesus #ኢየሱስ