Перейти к содержимому

ከስጋ ጋር የሚመጣጠኑ 5 የጾም ፕሮቲኖች | በጾም ወቅት ጡንቻን የመጠበቅ ሳይንስ

ጤና ካፌ - Tena Cafe

0:00 / 0:00

ከስጋ ጋር የሚመጣጠኑ 5 የጾም ፕሮቲኖች | በጾም ወቅት ጡንቻን የመጠበቅ ሳይንስ

88 009 просмотров · 6 месяцев назад
ጤና ካፌ - Tena Cafe
57,9 тыс. подписчиков
88 009 просмотров · 6 месяцев назад
በጾም ወቅት ክብደትዎ ቀነሰ ብለው ደስ ብሎዎታል? ይህ የጠፋው ስብ (Fat) ሳይሆን ጡንቻዎ ሊሆን ይችላል። በዚህ ቪዲዮ በጾም ወቅት የፕሮቲን እጥረትን የሚሞሉ 5 ምርጥ የሀገር ውስጥ ምግቦችን እናያለን። ብዙዎቻችን ጾም ሲገባ የምንበላው "በያይነቱ" ጤናማ ይመስለናል፤ ነገር ግን ድንች፣ ፓስታ፣ ሩዝና እንጀራ ሲደራረቡ ለሰውነታችን "የካርቦሃይድሬት ቦምብ" ይሆኑበታል። ታዲያ በጾም ወቅት ጡንቻችንን የሚገነባውን ፕሮቲን ከየት እናግኝ? በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የተካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች፡- 0:00 - መግቢያ፡ እየቀነሰ ያለው ስብ ወይስ ጡንቻ? 1:50 - "በያይነቱ" - የተለመደው ስህተትና እውነታው 4:30 - ባዮሎጂካዊ ሞተር፡ ሰውነት ከየት ፕሮቲን ያገኛል? (የሌውሲን ሚስጥር) 7:20 - 5ቱ ምርጥ የፕሮቲን ምንጮች (ምስር/አዚፋ፣ ሽምብራ፣ ኦቾሎኒ፣ ሱፍ፣ አኩሪ አተር) 11:45 - ተግባራዊ ዕቅድ፡ የጤና ካፌ 5 የለውጥ ህጎች (ግማሽ እንጀራና ሶያ...) 18:30 - የአንድ ቀን የጾም ጤናማ የምግብ ሜኑ 23:50 - ማጠቃለያ፡ ጾምን በጤና እና በጉልበት ለማሳለፍ ይህ ቪዲዮ ለእያንዳንዱ ጿሚ ወሳኝ ነው። እባካችሁ Share በማድረግ መረጃውን አድርሱ። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ የጤና ካፌ ቤተሰብ ይሁኑ። ቪዲዮውን ከወደዱት 'Like' በማድረግ ድጋፍዎን ይግለጹ። ከሀገር ውጭ (Diaspora) የምትኖሩ ደግሞ በ 'Super Thanks' እና 'Super Stickers' ስራችንን መደገፍ ትችላላችሁ። #HealthCafe #FastingTips #EthiopianFasting #VeganProtein #HealthyEating #MuscleLoss #OrthodoxFasting #የጾምምግብ #ጤና #ፕሮቲን