5 የቆዳ እንክብካቤ ስህተቶች ❌ | ቆዳዎን በየቀኑ ሳያውቁ የሚጎዱ ልምዶች | Beauty Tips Amharic
🌸 ውብ አንቺ-Wub Anchi
0:00 / 0:00
5 የቆዳ እንክብካቤ ስህተቶች ❌ | ቆዳዎን በየቀኑ ሳያውቁ የሚጎዱ ልምዶች | Beauty Tips Amharic
355 просмотров · 1 месяц назад
🌸 ውብ አንቺ-Wub Anchi
57 подписчиков
355 просмотров · 1 месяц назад
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ብዙ ሰዎች በየቀኑ የሚያደርጓቸውን 5 የቆዳ እንክብካቤ ስህተቶች እንመለከታለን።
ብዙ ጊዜ ውድ የውበት ምርቶችን እንገዛለን፣ ነገር ግን በየቀኑ የምናደርጋቸው ቀላል ልምዶች የቆዳችንን ጤና ሊጎዱ ይችላሉ።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦
✨ ፊትን ከልክ በላይ መታጠብ
✨ Sunscreen አለመጠቀም
✨ በቂ ውሃ አለመጠጣት
✨ ሜካፕን ሳያጸዱ መተኛት
✨ ብጉርን በእጅ መጫን
እና በየቀኑ የሚረዱ ቀላል የSkincare ልምዶችን እንማራለን።
ይህ ቻናል ስለ ውበት፣ ፋሽን፣ የቆዳ እንክብካቤ እና ጤናማ አኗኗር ጠቃሚ ምክሮችን ያቀርባል።
👍 ቪዲዮውን ከወደዱት Like ያድርጉ
🔔 ተጨማሪ የውበት ምክሮች ለማግኘት Subscribe ያድርጉ
#BeautyTips #Skincare #AmharicBeauty #EthiopianBeauty #SkinCareTips