ሰይዲ አህለን ወሳህላ ያ ሙሸሪፈ ረቢዒ - አዲስ የዳንግላ ሀድራ መንዙማ | Ethiopian Hadra Menzuma
ሀድረቱከ ጀነቱና Tube
0:00 / 0:00
ሰይዲ አህለን ወሳህላ ያ ሙሸሪፈ ረቢዒ - አዲስ የዳንግላ ሀድራ መንዙማ | Ethiopian Hadra Menzuma
1 112 просмотров · 3 недели назад
ሀድረቱከ ጀነቱና Tube
1,44 тыс. подписчиков
1 112 просмотров · 3 недели назад
💕አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ❤
❤❤❤ የረቢዑ ስጦታ❤❤ ❤
የቻናላችን ቤተሰቦች!
በዚህ ልዩ ቪዲዮ ይዘንላችሁ የመጣነው የትም ቦታ ያልሰማችሁትን እና ልብ የሚስብ አዲስ የዳንግላ ሀድራ መንዙማ "የረቢዕ ስጦታ (ሰይዲ አህለን ወሳህላ ያ ሙሸሪፈ ረቢዒ)" ነው። ይህንን ውብ መንዙማ አዳምጠው ሲጨርሱ ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት የሰለዋት ቃል አብሮነታችንን እንግለጽ።
🔔 የቻናላችን ቤተሰብ ያልሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የደወል ምልክቷን በመጫን አዳዲስ መንዙማዎች እና ነሺዳዎች እንድደርሷችሁ አድርጉ!
👍 ቪዲዮውን ላይክ (Like) እና ሼር (Share) በማድረግ ለሌሎችም እንዲደርስ ተባበሩን።
💖 ሃሳብ አስተያየታችሁንም ከቪዲዮው በታች ባለው የኮሜንት መስጫ አስቀምጡልን።
#DanglaHadra #NewMenzuma #EthiopianHadra #Hadra #ረቢዕ #መንዙማ#ሀድረቱከጀነቱና #ሰይዲአህለንወሳህላ#hadretukejentuna