ወድቀሃል? እንደገና መነሳት ትችላለህ!
Yenefs Qal
0:00 / 0:00
ወድቀሃል? እንደገና መነሳት ትችላለህ!
6 просмотров · 10 дн. назад
Yenefs Qal
1 подписчик
6 просмотров · 10 дн. назад
ወድቀሃል? ተስፋ ቆርጠሃል? ያለፈው ውድቀትህ የሕይወትህ መጨረሻ መሆን የለበትም።
በዚህ ትምህርት ቄስ ትግስቱ ሞገስ ከውድቀት እንዴት መነሳት እንደምንችል፣ በፈተና ውስጥ ተስፋን እንዳንቆርጥ እና እግዚአብሔር የወደቀውን ሰው እንዴት እንደሚያነሳ ያስተምራሉ።
🎙 ተናጋሪ፦ ቄስ ትግስቱ ሞገስ
#ትግስቱሞገስ #የነፍስቃል #AmharicSermon #EthiopianChristian #christianmotivation #ትግስቱ ሞገስ, #Tigistu Moges, #Amharic sermon,