ባሌ አይመታኝ ይቀጠቅጠኛል|| ወንድ እንድጠላ አድርጎኛል|| እንተንፍስ #69 || የምስራች ጫኔ
Manyazewal Eshetu
0:00 / 0:00
ባሌ አይመታኝ ይቀጠቅጠኛል|| ወንድ እንድጠላ አድርጎኛል|| እንተንፍስ #69 || የምስራች ጫኔ
176 971 просмотр · 1 год назад
Manyazewal Eshetu
688 тыс. подписчиков
176 971 просмотр · 1 год назад
ከስድስት ሚስቶች 20 ልጆች አሉት::19ኛ ልጅ ነች::የናጠጠ ሀብታም ቢሆንም ሀብትን አላሳያትም::ሌሎች ልጆቹን አዘንጦ ቢያሳድጋቸውም እሷን ወንድም እና እህት እንዲሁም እናቷን በድሎባታል::በቁጭት አድጋ ብታገባም ከአባቷ እምብዛም ያልተለየ ትዳር ያጋጥማታል::ባሏ ይቀናል::መደብደብ ሳይሆን ይቀጠቅጣታል::ምንም ብትወልድለትም ባህሪው ሊመለስ አቻለም::ነፍሷን ለማዳን ጥላው ወደ አዲስ አበባ ትመለሳለች::ታሪኳን በማንያዘዋል እሸቱ ግቢ ትጋራለች::መልካም ቆይታ::
በ20ኛው ሪትሪት ላይ ለመሳተፍ
በ0987209020
በ0944363431
ይደውሉ
የየስምራች ቲክቶክ
https://www.tiktok.com/@yemisrach_cha...