IPC 2 & IPC 3 in Excel | Step-by-Step Payment Certificate Tutorial | በአማርኛ
Build & Invest Ethiopia
0:00 / 0:00
IPC 2 & IPC 3 in Excel | Step-by-Step Payment Certificate Tutorial | በአማርኛ
796 просмотров · 3 мес. назад
Build & Invest Ethiopia
231 подписчик
796 просмотров · 3 мес. назад
IPC 2 እና IPC 3 (Interim Payment Certificate) በExcel እንዴት እንደሚዘጋጁ በደረጃ በደረጃ እንማራለን።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ IPC 1 ከተዘጋጀ በኋላ IPC 2 እና IPC 3 እንዴት እንደሚሰሩ፣ Previous Certificate እንዴት እንደሚያዙ እና Current Payment እንዴት እንደሚሰላ በExcel በተግባር እንመለከታለን።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦
✅ IPC 2 ማዘጋጀት
✅ IPC 3 ማዘጋጀት
✅ Previous Certificate እና Current Certificate
✅ Cumulative Quantity & Amount
✅ Excel Formulas በተግባር
✅ Payment Certificate አዘገጃጀት
ይህ ቪዲዮ ለCivil Engineers፣ Quantity Surveyors፣ Office Engineers፣ Site Engineers፣ Construction Management Students እና በConstruction Industry ውስጥ ለሚሰሩ ሁሉ ጠቃሚ ነው።
💬 ጥያቄ ወይም አስተያየት ካላችሁ በComment ፃፉ።
👍 ቪዲዮው ከተጠቀማችሁበት Like ያድርጉ፣ Share ያድርጉ፣ እና Subscribe በማድረግ ቻናሉን ይደግፉ። #paymentcertificate #payment #ipc #construction #excel #civilengineering #quantitysurveyor #amharic #ethiopia