Перейти к содержимому

ታላቁ የአላህ ስጦታችን! የጁምዓ ኹጥባ በኡስታዝ ካሚል ሸምሱ .. በቤተል ሙጀመዕ አት-ተቅዋ መስጅድ

Minber Al Elm - منبر العلم

0:00 / 0:00

ታላቁ የአላህ ስጦታችን! የጁምዓ ኹጥባ በኡስታዝ ካሚል ሸምሱ .. በቤተል ሙጀመዕ አት-ተቅዋ መስጅድ

1 421 просмотр · 2 дня назад
Minber Al Elm - منبر العلم
26,7 тыс. подписчиков
1 421 просмотр · 2 дня назад
እነሆ ጁምዓ! ሳምንታዊው ዒዳችን! እንዲህ ባለ ቀን አማኞች በጋራ ተሰባስበው በተለያዩ የዒባዳ ተግባራት ዕለቱን ያሳልፋሉ። የሳምንት የሩህ ስንቃቸውን ደግሞ ከኢማሞች ኹጥባ ይሸምታሉ። ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪ፤ ቤተል ከሚገኘው የሙጀመዕ አት ተቅዋ መስጂድ የቀረጸውንና " ታላቁ የአላህ ስጦታችን! " በሚል ርዕስ የተዘጋጀውን የኡስታዝ ካሚል ሸምሱ ኹጥባ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ ያቀርብላችኋል። #የጁሙዓ_ኹጥባ #ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ #MinberTV #ሚንበር_ቲቪ ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! Copyright @MinberTV 👨‍👩‍👧‍👦 Join Minber Family 🔗 https://t.me/Minber_Merkuz_Discuss ★★★★★ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️ 📍YouTube 👉    / @minbertv1   📍Facebook👉   / minbertv   📍Telegram👉 https://t.me/minbertv 📍TikTok 👉   / minber_tv   📍Instagram 👉   / minbertv   📍X / Twitter 👉   / minbertv   📍Website 👉 https://www.minbertv.com