ኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ውድቀትና የውስጥ ቀውስ | Prof Getachew Metaferia | ነጋሪ ቲቪ | Negari TV
ነጋሪ ቲቪ - Negari TV
0:00 / 0:00
ኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ውድቀትና የውስጥ ቀውስ | Prof Getachew Metaferia | ነጋሪ ቲቪ | Negari TV
3 464 просмотра · 10 часов назад
ነጋሪ ቲቪ - Negari TV
59,5 тыс. подписчиков
3 464 просмотра · 10 часов назад
ሀገራችን ኢትዮጵያ በውስጣዊ የፖለቲካ ቀውስ፣ በሰሜኑ ክፍል በድጋሚ ባገረሸው ግጭት፣ ከኤርትራ ጋር በተደቀነው የጦርነት ስጋት እና በስፋት እየታየ ባለው ቀጣናዊ የዲፕሎማሲ መከበብ (Encirclement) ውስጥ ትገኛለች።
በዚህ ወሳኝ የታሪክ አጋጣሚ ላይ ታዋቂው የፖለቲካ ሳይንስ፣ የታሪክና የዲፕሎማሲ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ጌታቸው መታፈሪያ (Prof. Getachew Metaferia) የወቅቱን የኢትዮጵያና የአፍሪካ ቀንድ ጂኦፖለቲካዊ ውጥረት፣ የብልጽግና መንግሥት አካሄድ፣ የሰሞኑን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ መግለጫ፣ የሕዝባዊ ኃይሎች ትብብር (Alliance for Survival) አቋም እንዲሁም የምሁራንና የዳያስፖራውን ሚና በተመለከተ ጥልቅና መፍትሔ ጠቋሚ ትንታኔ ሰጥተዋል።
👉 ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው በመከታተል የትነታኔው አካል ይሁኑ!
#NegariTV #Ethiopia #EthiopianPolitics #ProfGetachewMetaferia #ኢትዮጵያ #ነጋሪቲቪ #HornOfAfrica #RedSea #Diplomacy
ነጋሪ ቲቪ (Negari TV) ታማኝ የኢትዮጵያ ዜናዎችን፣ የፖለቲካ ትንታኔዎችን እና ወቅታዊ ጉዳዮችን በጥልቀት የሚያቀርብ ነፃ ዲጂታል ሚዲያ ነው። በጋዜጠኛ ይድነቃቸው ከበደ የሚመራው ይህ ቻናል፣ በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ሚዛናዊና እውነተኛ መረጃዎችን ለኢትዮጵያውያን ተደራሽ ያደርጋል።
Negari TV is a premier independent digital media platform providing reliable Ethiopian news, expert political analysis, and in-depth discussions on current affairs. Led by Yidnekachew Kebede, we are committed to responsible journalism and informed public discourse.
ቤተሰብ ይሁኑ | Stay Connected:
🔴 ሰብስክራይብ ለማድረግ (Subscribe): / @negaritv
🔵 ፌስቡክ (Facebook): / y6ju0rsnav
⚫️ ቴሌግራም (Telegram): https://t.me/+kLc0FwgHHrk3YThk
🐦 ትዊተር (X): / ykfison
ነፃ ሚዲያን ይደግፉ | Support Independent Journalism: ዝግጅቶቻችን ለብዙዎች እንዲደርሱ 👍 Like፣ 💬 Comment እና 🔁 Share በማድረግ አጋርነትዎን ያሳዩ። የእርስዎ ተሳትፎ ለሚዛናዊ ጋዜጠኝነት መጠናከር ትልቅ ድርሻ አለው!