Перейти к содержимому

🔴በእርጅና ዘመኗ ልጅ ያገኘች እናት| ትዳርና ተስፋ ላጣችሁ| በመጋቤ ሐዲስ እንዳልካቸው ንዋይ @seatatmedia7779

ሰዓታት ሚዲያ | seatat media

0:00 / 0:00

🔴በእርጅና ዘመኗ ልጅ ያገኘች እናት| ትዳርና ተስፋ ላጣችሁ| በመጋቤ ሐዲስ እንዳልካቸው ንዋይ @seatatmedia7779

95 просмотров · 2 мес. назад
ሰዓታት ሚዲያ | seatat media
26,7 тыс. подписчиков
95 просмотров · 2 мес. назад
👉በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሲዳማ ሀገረ ስብከት በስብከተ ወንጌል ማስፋፊያና ማጠናከሪያ ሥራ አስኪያጅ ኮሚቴ አማካኝነት የተዘጋጀ የማስተማሪያ መድረክ ነው፡፡ 👉ደብረ ባህርይ የሚለው ስም የኢትዮጵያዊው ቄርሎስ የአባ ጊዬርጊስ በጋስጫ የነበረው ትምህርት ቤቱ ስም ነው። እኛም ቢፈቅድልን እንደዚያ ያለውን የትምህርት ማዕከል ዘመኑን በዋጀ መልኩ የመገንባት ፍላጎት እና ርዕይ ስለ አለን ደብረ ባሕርይ የሚለውን ስም ተውሰናል። በመንፈስ ደግሞ የአባ ጊዬርጊስ ጥበቃ ይኖረን ዘንድ ፊደል ዘን ከፊት ጨመርንበት። 👉በዚህ ሚዲያ ውስጥ ኦርቶዶክሳዊ ስብከቶች፣ ተከታታይ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ወቅታዊ ጉዳዮች እና ዜናዎች በተለያዩ ቋንቋዎች የሚቀርቡበት ነው፡፡