የምሽት ስራ በ ካናዳ
Roba kb
0:00 / 0:00
የምሽት ስራ በ ካናዳ
279 просмотров · 13 дн. назад
Roba kb
238 подписчиков
279 просмотров · 13 дн. назад
ሰላም ጋይስ! ዛሬ ደግሞ ሌላ የምሽት የዴሊቨሪ (Delivery Vlog) ይዤላችሁ መጥቻለሁ።
በምሽት ሳይክል እየነዱ ኦርደር መቀበል፣ የሬስቶራንት ጥበቃው፣ የ28ኛ ፎቅ ሊፍት ጉዞ እና በስንት ሰዓት ውስጥ ምን ያህል ብር እንደሰራሁ በግልጽ አሳይቻችኋለሁ። ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው ተከታተሉት!
🚴♂️ የዛሬው ቪሎግ ዋና ዋና ነጥቦች:
• የምሽት የዴሊቨሪ ውጣ ውረድ
• የትዕዛዝ ጥበቃ እና አሰራር
• በ Uber Eats & DoorDash ምን ያህል ተሰራ?
• የመጨረሻው ሰዓት ሰርፕራይዝ ቲፕ/ኦርደር
ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like ማድረጉን፣ ለጓደኞቻችሁ Share ማድረግን እና ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe ማድረጋችሁን አትርሱ! በሚቀጥለው ቪዲዮ ምን እንድሰራላችሁ እንደምትፈልጉ ኮሜንት ላይ ጻፉልኝ