የድሮን፣ ቀይ ቦኔትና የጦር መሳሪያ አብዮት | Military | EthiopianDefenseForce | ኢትዮመልህቅ
EBC
0:00 / 0:00
የድሮን፣ ቀይ ቦኔትና የጦር መሳሪያ አብዮት | Military | EthiopianDefenseForce | ኢትዮመልህቅ
4 133 просмотра · Трансляция закончилась 3 часа назад
EBC
2,17 млн подписчиков
4 133 просмотра · Трансляция закончилась 3 часа назад
በኢትዮጵያ ታላቅ የመከላከያ ሀይል ተገንብቷል።
ከፓርቲ ጠባቂነት ወደ ሀገር መከላያነት ያሸጋገረ ሪፎርም ከ2010 በመለስ ባለው ጊዜ ውስጥ የመከላከያ ሀይሉ ግንባታ ቀዳሚ መሠረቱ ወገንተኝነት ማስወገድ ነው። በዚህም ሠራዊቱን ከማንኛውም ፓርቲ ወገንተኝነት በማላቀቅ ለሕገ-መንግስቱ እና ለሀገራዊ ሉዓላዊነት ብቻ የቆመ ፕሮፌሽናል ብሔራዊ ጦር ማድረግ ተችሏል።የሰራዊቱ ግንባታ ዘመኑን የዋጀ በነገው ቀጠናዊ የሀይል ሚዛን ጫወታ ውስጥ ወሳኝ ሚና የሚጫወት ያደርገዋል። ይህ ኢትዮ መልህቅ ነው መከላከያው ከየት ወዴት ሚለውን ተመልክቶታል።
#Ethiopia #EthiopianDefenseForce #NationalDefense #Sovereignty #NationalSecurity #MilitaryTechnology #DefenseTechnology #EthiopiaDefense