🔴 LIVE || ጸሎተ ኪዳን || ቀጥታ ከከታ መድኃኔዓለም #ጾመ_ጽጌ || ጥቅምት 6, 2019 ዓ.ም || Covenant Prayer from Medhanealem
Sunael Media | ሳንኤል ሚዲያ
0:00 / 0:00
🔴 LIVE || ጸሎተ ኪዳን || ቀጥታ ከከታ መድኃኔዓለም #ጾመ_ጽጌ || ጥቅምት 6, 2019 ዓ.ም || Covenant Prayer from Medhanealem
3 375 просмотров · Трансляция закончилась 6 часов назад
Sunael Media | ሳንኤል ሚዲያ
22 тыс. подписчиков
3 375 просмотров · Трансляция закончилась 6 часов назад
እንኳን ለዘመነ ጽጌ 2019 ዓ.ም ጥቅምት 6 ለኢየሱስ ክርስቶስ እና ለቅድስት አርሴማ ወርሃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ እና ለቅድስት አርሴማ ወርሃዊ በዓል እና ለዕለቱ ጸሎተ ኪዳን በሰላም አደረሳችሁ። ይህ ቀጥታ ከከታ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን የሚተላለፍ የጸሎት አገልግሎት ነው። የዕለቱን ጸሎተ ኪዳን፣ ሥርዓተ ቅዳሴ፣ ትምህርተ ወንጌል፣ ምስጋና እና ጸሎት በመከታተል የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ።። አዲሱን ዓመት በጸሎተ ኪዳን፣ ሥርዓተ ቅዳሴ ፣ በምስጋ፣ በዝማሬ፣ በበረከት እና በእግዚአብሔር ቃል በመጀመር የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ።።
የመርሐ-ግብሩ ዝርዝር፦
ጸሎተ ኪዳን
ሥርዓተ ቅዳሴ
ትምህርተ ወንጌል፦ የእለቱን ምንባባት መነሻ ያደረገ መንፈሳዊ ትምህርት
ቡራኬ፦ የዕለቱ ማጠቃለያና ቡራኬ የአባቶች በረከት
ይህንን ቀጥታ ስርጭት ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት የበረከቱ ተካፋይ ያድርጉ; ቪዲዮውን ላይክ (Like) በማድረግ እና ሼር (Share) በማድረግ መንፈሳዊ ግዴታዎን ይወጡ። ለተጨማሪ የቀጥታ ስርጭቶችና መንፈሳዊ ትምህርቶች ቻናላችንን ሳንኤል ሚዲያ ሰብስክራይብ (Subscribe) ያድርጉ፤ የደወል ምልክቷን በመጫን ሁሌም በረከቱ እንዲደርስዎት ያድርጉ።
የቸሩ መድኃኔዓለም ጥበቃና በረከት አይለየን!
Happy Ethiopian New Year 2019 E.C.
Join us live from historic Keta Deber Selam Medhanealem Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, on October 16, 2026 G.C. for the Season of Flowers Covenant Prayer, the Monthly feast of Jesus Christ and Saint Hripsime. Start your Season of Flowers with powerful prayer of the Covenant, Holy Liturgy, spiritual blessings, and uplifting hymns.This Morning service is dedicated to Annual celebration of Jesus Christ and Saint Hripsime.
Program Highlights:
Covenant Prayer
Holy Liturgy
Scriptural Teachings: Spiritual nourishment through the Word of God and daily readings.
Traditional Chants: Authentic Saint Yared melodies performed by the Monastery's choir.
Concluding Blessings: Final blessings from the resident monks and priests.
Be a part of our growing spiritual family! If this Prayer has blessed you, please Like and Share this video to help us reach more souls globally. Subscribe to our channel Sunael Media and turn on the Notification Bell to receive alerts for all our upcoming live services and spiritual content.
Don't forget to:
🔔 Subscribe and turn on notifications to never miss a live service.
👍 Like this video to help spread the Word of God.
📢 Share this link with family and friends.
#ኢየሱስ_ክርስቶስ #ቅድስት_አርሴማ #ጸሎተ_ኪዳን #ሥርዓተ_ቅዳሴ #ንግስ #የዝቋላው_ኮከብ #መድኃኔዓለም #ቀጥታ_ስርጭት #ጾመ_ጽጌ #ቅድስት_ማርያም #ኪዳነምህረት #መዝሙር #ስብከት #ሐዋርያት #ቅዱስ_ዮሐንስ #መንፍስ_ቅዱስ #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #ገዳም #ቅዱስ_ጊዮርጊስ #ቅዱስ_ያሬድ #ዋልድባ #ደብረ_ሊባኖስ #የአእላፋትዝማሬ #የቅዱሳንበዓላት #ቤተክርስቲያን #ቅዱስ_ሚካኤል #ቅዱስ_ገብርኤል #ቅዱስ_ዑራኤል #ቅዱስ_ሩፋኤል #የቅዱሳንታሪክ #ሳንኤልሚዲያ #jesuschrist #saintarsema #sainthripsime #covenantprayer #holyliturgy #annualfeast #medhanialem #mahiletetsige #saintmary #orthodox #tewahedo #kidanemihiret #mezmur #sibket #gospelteaching #saintjohn #saintgeorge #saintyared #abuneteklehaymanot #waldiba #debrelibanos #saintmichael #saintgabriel #sainturiel #saintraphael #sunaelmedia #ethiopia #eotc
👍💦 This are the links to the playlists :
• 📖✝️የመጽሐፍ ቅዱስና የኦርቶዶክስ ትምህርቶች | Bible Preac...
• ✨🎉ዓመታዊ የቅዱሳን ንግስ በዓላት | Annual Feast and H...
• 🎶💒 የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች | Orthodox Tewahedo ...
• ⛪🕯️ 🎶 ሥርዓተ ቅዳሴ፣ ማህሌት እና ኪዳን | Holy Liturg...
📌 Follow Us for More on:
🔹 https://t.me/SunaelMedia
🔹 / sunael_media
🔹 / sunaelhubofficial