የይሁዳ መልዕክት ጥልቅ ሚስጥር (Epistle of Jude Explained)
Liroy Tesfaye
0:00 / 0:00
የይሁዳ መልዕክት ጥልቅ ሚስጥር (Epistle of Jude Explained)
251 просмотр · 5 дней назад
Liroy Tesfaye
127 подписчиков
251 просмотр · 5 дней назад
እንኳን ወደ ሊሮይ ተስፋዬ የ ዩ-ቲዩብ ቻነል በሰላም መጣችሁ።
የይሁዳ መልዕክት ጥልቅ ጥናት
ይሁዳ ስለ አጠቃላይ መዳናችን ሊፅፍ አስቦ ለምን ለእምነታችሁ ተጋደሉ ብሎ ጻፈ?
የብሉይ ኪዳን ታሪክ ለአዲስ ኪዳን ክርስቲያኖች የማይመለከታቸው ታሪክ ብቻ ሳይሆን ለትምህርታቸው የተፃፈ የእግዚአብሄር ባህሪ የተንፀባረቀበት መፅሃፍ ነው።
በተጨማሪም እየሱስን ለማየት እንዲያስችል ተደረጎ የተዋቀረ የአካሉ እውነተኛ ጥላ ነው።
በብሉይ ኪዳን ያለው የእግዚአብሄር ቅድስና፤ ክብር፤ እወነተኛነት፤ ጽድቅ እንዲሁም ሌሎች ባሕሪያቱ ሁሉ በአዲስ ኪዳንም ያለምንም ማመቻቸት የፀኑ ባህሪያት ናቸው።
መግቢያ 0፡00-0፡55
መልዕክቱ ለምን ተፃፈ 0፡55- 1፡40
ሴሰኝነት ማለት ምን ማለት ነው 1፡41-3፡56
የብሉይ ኪዳን ምሳሌዎች-1 3፡57- 6፡36
የብሉይ ኪዳን ምሳሌዎች-2 6፡37 - 8፡53
የሐሰተኛ መምህራን ምስል 8፡54 - 10፡05
ለዛሬ ክርስቶያኖች ያለው ትምህርት 10፡06 - 12፡58
ተባረኩ
#የመፀሀፍ ቅዱስ ጥናት #ክርስቶስ ተኮር # ፍፃሜ ተኮር