Перейти к содержимому

እፈልግሃለሁ by Joint PCM Choir @ ባለንበት አለ | Hossana PCM Conference

Wachemo PCM

0:00 / 0:00

እፈልግሃለሁ by Joint PCM Choir @ ባለንበት አለ | Hossana PCM Conference

218 просмотров · 7 дн. назад
Wachemo PCM
605 подписчиков
218 просмотров · 7 дн. назад
Written by: Hossana PCM Presented by: Joint PCM Choir (several Public Campus Ministries (PCMs) gathered in Hossana, Ethiopia), at the “ባለንበት አለ” Hossana PCM Conference. እፈልግሃለሁ is a heartfelt worship song expressing a deep longing to seek God, experience His presence, hear His voice, and live according to His will. The song reflects a journey from darkness and weakness to hope, strength, holiness, and renewed faith through God’s presence. The song is a prayer of surrender and a declaration of faith in Jesus. May this song remind us of our longing to seek God’s presence, hear His voice, and live continually in His Spirit. ❤️ 🎵 Song Lyrics: 1. በድቅድቅ ጨለማ ብርሃን በሌለበት በጥፋት ጎዳና ሞትም ባጠላበት ስጓዝ ለብቻዬ ስዳክር ስቧትት ጠፍቼ እንዳልቀር እንዲሁ ስንከራተት እፈልግሃለሁ ላገኝህ ጌታዬ ስትመጣልኝ አንተ ይፈካል ህይወቴ አዝማች እፈልጋለሁ ክብርህን ማየት ህይወቴን ባርክ ባንተ መገኘት እባክህ ጌታዬ ድምፅህን አሰማኝ ይህ ነው መሻቴ ሌላው ይቅርብኝ አዝማች… 2. ብፈልግ ብናፍቅ ለአንተ መኖርን ውስጤ አጥብቆ ቢሻም ለማየት ክብርህን ካንተ ጋር እንድሆን ባደርግም ምርጫዬን ሥጋዬ ደካክሞ አቃተኝ ደከመኝ እፈልግሃለሁ እንዲረዳኝ ኃይልህ መንፈስህ ያግዘኝ እንድቀደስልህ አዝማች… 3. መኖርህ ይሰማኝ ገነህ በውስጠቴ በህልውናህ ደግሞ ይቀደስ ህይወቴ መገኘትህ ሲያፈልቅ የተስፋን ፍፁም ምንጭ እየጠጣሁ ልኑር አልሂድ ካንተ ውጭ እናፍቅሃለሁ ዘወትር ኢየሱስ በመንፈስህ ሙላት ሁሌ እንድረሰርስ አዝማች… 4. ተስፋ አልቆርጥም ጌታ ፊትህን እያየሁ ባንተ መገኘት ውስጥ ልቤን አፀናለሁ ወዳንተ ቀርቤ ተስፋን እሞላለሁ መኖሬን በዓለም ላይ ላንተ አደርገዋለሁ ተስፋዬ ነህ አንተ ጌታ አምንሃለሁ ነፍሴን በተዓምራት ስትመራ አይችአለሁ #viral #gospel #gospelmusic #god #lord #holyspirit #jesus #jesuschrist #gospelsongs #music #song #songs #new #amazing #christian #musicvideo #worship #worship_song #Christian_song #Adventist #PCM #Hossana #Wachemo #University