Meselu Fantahun - Bante New Mamare (Lyrics) | መሰሉ ፋንታሁን - ባንተ ነው ማማሬ | Ethiopian Music
AndyMan
0:00 / 0:00
Meselu Fantahun - Bante New Mamare (Lyrics) | መሰሉ ፋንታሁን - ባንተ ነው ማማሬ | Ethiopian Music
18 188 просмотров · 1 мес. назад
AndyMan
152 тыс. подписчиков
18 188 просмотров · 1 мес. назад
👉 “From Ethiopia’s only Verified Lyrics Channel”
⚠️ The channel is free from AI music.
⚖️ COPYRIGHT & LEGAL DISCLAIMER:
All music tracks used in this video are either royalty-free, used under Creative Commons licenses, or used with proper permission. Full credit is given to the original creators. All rights remain with the respective owners.
📌 Disclaimer:
This video is a compilation created for entertainment purposes only. No copyright infringement is intended.
DON'T CLICK This: http://bit.ly/4h8pjfw
Thank You for watching...
• LIKE
• SHARE and
• SUBSCRIBE for more amazing Ethiopian Music Lyrics Videos.
Follow Our Social Medias:
Instagram: / andyman_et
TikTok: / andyman_et
Facebook: / andymanethio
ይህንን ቪዲዮ ላይክ በማድረግ 1k አናስገባው፣ እዲሁም comment በማድረግ የተሰማችሁን ማጋራት ትችላላችሁ፡፡
@andymanlyrics
Meselu Fantahun - Bante New Mamare (Lyrics) | መሰሉ ፋንታሁን - ባንተ ነው ማማሬ | Ethiopian Music
ፍቅር በእኔ ፀንቶ ሊያስቸግረኝ
ይኸው ጀማመረኝ ጀማመረኝ
የልቤን ልንገርህ ስማኝ ፍቅሬ
ሰው ወድጄ አላውቅም እስከ ዛሬ
የጨዋታህ ለዛ ይማርካል፣ መንፈስን ያድሳል ያስደስታል
ታይቶ አይጠገብም ሰውነትክ፣ ውበትን ይስባል ያባብላል
አላውቅም ነበረ እስካሁን፣ ስቄ ተላምጄ ሰው መቅረብን
ይኸው አንተ ዛሬ አስተማርከኝ፣ ለፍቅር መጨነቅ መንገብገብን
ባንተ ነው ማማሬ ባንተ ነው፣ ባንተ ነው ደስታዬ ባንተ ነው
ነካካኝ መውደድህ ነካካኝ፣ ዓመሌን በሰዎች ሊያስለካኝ
አዲስ ነው ፍቅራችን አዲስ ነው፣ ሁሉንም ያየሁት ባንተ ነው
የኔ ዓለም አይዞሽ በል አባብለኝ፣ እንግዲህ ያላንተስ ማን አለኝ
የፈራሁት ነገር ገና ሳይክ፣ ሲጀማምረኝ ሲይዘኝን
እየባሰ ሄደ ያንተስ ፍቅር፣ ልቤን ሰወረኝ ጨነቀኝ
ሸጋ ሰውነትህ ያጓጓኛል፣ ሳይህ ያባባኛል ያሳሳኛል
ከዓይኔ አትራቅብኝ አከላቴን፣ ሳጣህ ይከፋኛል ይጨንቀኛል