Перейти к содержимому

Ethiopia - አደገኛው የትራማዶል ሱስ | ማስጠንቀቂያ ⚠️ | ዶ/ር ሳሙኤል ቶሎሳ ከጋዜጣ ፕላስ ጋር ቆይታ

Gazette Plus ጋዜጣ ፕላስ

0:00 / 0:00

Ethiopia - አደገኛው የትራማዶል ሱስ | ማስጠንቀቂያ ⚠️ | ዶ/ር ሳሙኤል ቶሎሳ ከጋዜጣ ፕላስ ጋር ቆይታ

611 просмотров · 1 г. назад
Gazette Plus ጋዜጣ ፕላስ
36,5 тыс. подписчиков
611 просмотров · 1 г. назад
በዚህ ቪዲዮ የሥነ አዕምሮ ባለሙያ ዶ/ር ሳሙኤል ቶሎሳ ትራማዶል ያለ በቂ ምክንያት ሲወሰድ ወደ ሱስነት እንደሚያመራ እና ከፍተኛ የጤና አደጋዎችን እንደሚያስከትል ይናገራሉ ⋆⁺₊✩🩹🩸₊˚.💉⋆⁺₊✧ 🔴 ዋና ዋና ማስጠንቀቂያዎች: ⚠️ ትራማዶል ወደ ሱስነት ከተዘዋወረ ለመውጣት አስቸጋሪ ይሆናል! ⚠️ ድንገተኛ ሞት – በከፍተኛ መጠን ከተወሰደ ሞት ሊያስከትል ይችላል! ⚠️ ዘላቂ የጤና ችግሮች – ከስነ-አዕምሮ እስከ አካላዊ ጉዳት! 💡 ለወጣቶች እና ቤተሰቦች የጥንቃቄ መመሪያ: ያለ ዶክተር ትዕዛዝ መውሰድ አይገባም! የሱስኝነት ምልክቶችን በጊዜው ማወቅ አስፈላጊ ነው! ሱስ ከሆነ የሙያ እርዳታ ይፈልጉ! 🔔 ለተጨማሪ ጤና እና የስነ-አዕምሮ ቪዲዮዎች ሰብስክራይብ ያድርጉ! Ethiopian Press Agency /የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት Gazette Plus ጋዜጣ ፕላስ #health #addictionrecovery #youth #healthylifestyle #healthy #healing