Перейти к содержимому

በገጠር ማሳ የጤፍ አጨዳ እንዴት ይከናወናል? ልዩ የውሎ ቆይታ

የገጠር ውበት

0:00 / 0:00

በገጠር ማሳ የጤፍ አጨዳ እንዴት ይከናወናል? ልዩ የውሎ ቆይታ

553 просмотра · 9 ч назад
የገጠር ውበት
1,29 тыс. подписчиков
553 просмотра · 9 ч назад
በዚህ ቪዲዮ በገጠር ማሳ ውስጥ የተደረገውን ባህላዊ የጤፍ አጨዳ እና ያሳለፍነውን ድንቅ የመስክ ውሎ ይዘንላችሁ ቀርበናል። የገጠርን የተፈጥሮ ውበት፣ የህዝቡን ትብብርና ፍቅር አብረን እንከታተል። ቪዲዮውን ከወደዱት Like በማድረግ፣ ለወዳጅ ዘመድዎ Share በማድረግ እና አዳዲስ ቪዲዮዎች ሲለቀቁ ወዲያው እንዲደርስዎ Subscribe በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! #የገጠርውበት #የገጠርህይወት #ጤፍ #ጤፍአጨዳ #ባህል #ኢትዮጵያ #Ethiopia #CountryLife