ኢራን የአሜሪካን ዘመናዊ ድሮኖች አወደመች! አስገራሚው የኤሌክትሮኒክስ ጦርነት ከፍታ! | Iran’s Astonishing Electronic Warfare!
GEBEYA GLOBAL
0:00 / 0:00
ኢራን የአሜሪካን ዘመናዊ ድሮኖች አወደመች! አስገራሚው የኤሌክትሮኒክስ ጦርነት ከፍታ! | Iran’s Astonishing Electronic Warfare!
5 557 просмотров · 11 ч назад
GEBEYA GLOBAL
130 тыс. подписчиков
5 557 просмотров · 11 ч назад
የIRGC የኤሮስፔስ ክፍል የላቁ Electronic Warfare ስርዓቶችን በመጠቀም በቀሽም ደሴት ደቡባዊ ክፍል ሁለት የአሜሪካ የMQM-170 የስለላ ድሮኖችን ወደ መሬት እንዲወርዱ በማድረግ መቆጣጠሩን ገልጿል። በዚህም በኢራን ቁጥጥር ስር የገቡ የዚህ ዓይነት ድሮኖች ብዛት አራት መድረሱ ተነግሯል። በሌላ በኩል በሆርሙዝ ወሽመጥ ምስራቃዊ ክፍል በአዲስ የኢራን የአየር መከላከያ ስርዓት አማካኝነት 55ኛው የአሜሪካ የMQ-9 ድሮን መመታቱና መውደሙ ተገልጿል።
በተመሳሳይ የሆርሞዝጋን መኮንኖች በሰጡት መረጃ መሰረት ደግሞ፣ በደቡባዊ ኢራን በሚገኘው ባንደር ካሚር አቅራቢያ ሁለት ተጨማሪ የአሜሪካ LUCAS ድሮኖች በጦሩ ተመተው መውደቃቸው ገልፀዋል። እነዚህ ተከታታይ ክስተቶች በአሜሪካ እና በኢራን መካከል ለረዥም ጊዜ ጋብ ብሎ የነበረው ጦርነት በአሜሪካ ጥቃት የመጀመር አዝማምያ በታየበት በሌላ በኩል ደግሞ የሰላም ስምምነት ለመፈረም ከጫፍ በተደረሰበት ሰአት የተከሰቱ ናቸው። በዝርዝር የምንመለከታቸው ይሆናል አብራችሁን ቆዩ።
The IRGC Aerospace Force announced that it has brought down and taken control of two U.S. MQM-170 reconnaissance drones in the southern part of Qeshm Island using advanced Electronic Warfare systems. With this incident, the number of such drones captured under Iran’s control has reportedly reached four. Meanwhile, in the eastern part of the Strait of Hormuz, the 55th U.S. MQ-9 drone was reported shot down and destroyed by a new Iranian air defense system.
Similarly, according to information provided by Hormozgan officials, two additional U.S. LUCAS drones were shot down and crashed by military forces near Bandar Khamir in southern Iran. These series of events come at a time when the long-dormant conflict between the United States and Iran shows signs of escalating through potential U.S. strikes, even as both sides were reportedly on the verge of signing a peace agreement. We will look into these developments in detail; stay with us.
#GebeyaGlobal #GlobalNews #GlobalAnalysis #GlobalSpecialProgram #GlobalPodcast #GlobalPolitics #IRGC #Iran #USMilitary #DroneInterception #ElectronicWarfare #StraitOfHormuz #QeshmIsland #MiddleEastConflict #Geopolitics #DefenseNews