🔴አዲስ ዝማሬ ከእግዚአብሔር ጋር ዲያቆን እንዳለ ደረጄ New Mezmur ke Egziabeher Gar Diacon Endale Dereje
Deacon Endale Dereje
0:00 / 0:00
🔴አዲስ ዝማሬ ከእግዚአብሔር ጋር ዲያቆን እንዳለ ደረጄ New Mezmur ke Egziabeher Gar Diacon Endale Dereje
217 699 просмотров · 1 год назад
Deacon Endale Dereje
78,3 тыс. подписчиков
217 699 просмотров · 1 год назад
#subscribe #mezmur #ethiopia #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ
ያለ እግዚአብሔር ከሮጠው
ያለ እግዚአብሔር ከሮጠው
ያለ እምነት ከኖረው
ከ እግዚአብሔር ጋር የቆመው
እርሱ ቀደመው 2×
....
ምንም ማድረግ አንችልም ያለ እርሱ
ልንሸሸግ ልንሰወር ከመንፈሱ
ጌታን ይዘን ብንዘገይም እንቀድማለን
በድቅድቁ በብርሃን እናልፋለን 2×
......
የእውነት ሰላም የህሊናችን ጸጥታ
መች ይገኛል መች ይመጣል ያለ ጌታ
ከቶ ማነው ያለ እግዚአብሔር ደስ ያለው
በፈረሱ በእውቀቱ ያረፈው 2×
......
ባዶ ሆነን የምንኖረው በሙላት
በፍቅሩ ነው በ እግዚአብሔር ቸርነት
ድሆች ስንሆን ባለጸጋ ያደረገን
የታመነው አምላካችን መቼ ተወን 2×
.....
በእኛ ዕቅድ በእኛ ጥበብ መች ሆነና
የለም ረፍት የለም ተስፋ የለም ጤና
እግዚአብሔር ካልቀደመ በሰልፋችን
አይጨብጥም አንድ አይዝም መዳፋችን 2×
ግጥም መ/ር ሲሳይ ወልደ አረጋዊ
ዜማ ዲ.ን ዘ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ)