"ማንነቴን ማወቅ ብቻ ነው የምፈልገው!" ከዓመታት በኋላ የተገናኙት እናትና ልጅ #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia
SHEGER INFO
0:00 / 0:00
"ማንነቴን ማወቅ ብቻ ነው የምፈልገው!" ከዓመታት በኋላ የተገናኙት እናትና ልጅ #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia
80 007 просмотров · 10 часов назад
SHEGER INFO
650 тыс. подписчиков
80 007 просмотров · 10 часов назад
በአዲሱ ዓመት መዳረሻ ከሸገር ኢንፎ ሚዲያ የተዘጋጀ እጅግ ልብ አንጠልጣይ እና ስሜታዊ የሆነ ልዩ ዝግጅት!
በሁለት ዓመቷ በማደጎ ወደ ፈረንሳይ ሄዳ ያደገችው ወጣት መቅዲ እናቷን ለማግኘት አዲስ አበባ መጥታለች። "ልጄ ነች" የምትለውን ወላጅ እናት በአካል በማገናኘት፣ ወደ ዲኤንኤ ምርመራ ሂደት የተደረገውን አጭርና ቁምነገር አዘል ቆይታ በዚህ ቪዲዮ እንታዘባለን። ማንነቷን ለማወቅ የምታደርገው ጉዞ እና የናፍቆት ጊዜ ምን ይመስላል?
መልሱን በቪዲዮው ያገኙታል!
👍 ቪዲዮውን ከወደዱት Like ማድረግ አይርሱ!
ሼር በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ!
🔔 ተጨማሪ ትክክለኛ እና ተአማኒ መረጃዎችን ለማግኘት ሸገር ኢንፎ ሚዲያን (Sheger Info) Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
#ShegerInfo #MeseretBezu #Ethiopia #AddisAbaba #DNA #Family #Documentary