Перейти к содержимому

"ኔታንያሁ በሁሉም ነገር ላይ ተሳስተዋል"የጄዲ ቫንስ ቁጣ የተሞላበት መግለጫ! | JD Vance's angry statement!

GEBEYA GLOBAL

0:00 / 0:00

"ኔታንያሁ በሁሉም ነገር ላይ ተሳስተዋል"የጄዲ ቫንስ ቁጣ የተሞላበት መግለጫ! | JD Vance's angry statement!

5 963 просмотра · 22 ч назад
GEBEYA GLOBAL
130 тыс. подписчиков
5 963 просмотра · 22 ч назад
ጄዲ ቪንስ በግል ውይይቶች ላይ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ከኢራን ጋር በተያያዘ የያዙት አቋም እና ያደረጓቸው ግምገማዎች ሙሉ በሙሉ የተሳሳቱ መሆናቸውን በመግለጽ "በሁሉም ነገር ላይ ተሳስተዋል" ሲሉ ከባድ ትችት ሰንዝረዋል። ኔታንያሁ የኢራንን አደጋ ለመመከት አሜሪካ በቀጥታ በወታደራዊ ዘመቻዎች እንዲትቀጥል እና በአካባቢው ተጨማሪ ጥቃቶችን እንዲሰነዘር ግፊት ሲያደርጉ፣ ቫንስ እና ሌሎች ከፍተኛ የአስተዳደሩ ባለስልጣናት ግን ይህንን አካሄድ በመቃወም ዲፕሎማሲያዊ ድርድርንና መፍትሄን አጥብቀው ሲደግፉ እንደነበር ገልፀዋል። ቫንስ የኢራን ጦርነት በአሜሪካ መራጮች ዘንድ ከፍተኛ ተወዳጅነት የሌለው እና ለሪፐብሊካን ፓርቲ በምርጫዎች ሽንፈት ያስከተለ "መጥፎ ጦርነት" መሆኑን በመጥቀስ፣ ኔታንያሁ የሚፈልጉት ፖሊሲ የአሜሪካን የፖለቲካ መጻኢ ዕድል አደጋ ላይ እንደሚጥል አስጠንቅቀዋል። ቫንስ ዋሽንግተን የራሷን ብሔራዊ ጥቅም ከእስራኤል ፍላጎት ጋር ማቀናጀት እንደሌለባት እና ሁለቱ ሀገራት ባልተስማሙባቸው ጉዳዮች ላይ አሜሪካ የራሷን መንገድ መከተል እንዳለባት በግልጽ አጽንኦት ሰጥተዋል። በዝርዝር የምንመለከተው ይሆናል አብራችሁን ቆዩ። JD Vance strongly criticized Israeli Prime Minister Benjamin Netanyahu in private discussions, stating that Netanyahu's stance and assessments regarding Iran were completely wrong, remarking, "they were wrong about everything." While Netanyahu has been pushing for the U.S. to directly engage in military actions and carry out further strikes in the region to counter the Iranian threat, Vance and other senior administration officials opposed this approach, strongly advocating for diplomatic negotiations and solutions instead. Vance warned that a war with Iran is highly unpopular among American voters and constitutes a "bad war" that has led to electoral losses for the Republican Party, emphasizing that the policy Netanyahu desires jeopardizes America's political future. Vance explicitly stressed that Washington should not align its national interests entirely with Israel's desires, and that the U.S. must pursue its own path on issues where the two nations disagree. We will look into the details—stay tuned. #GebeyaGlobal #GlobalNews #GlobalSpecialProgram #GlobalPodcast #Globalpolitics #JDVance #BenjaminNetanyahu #USForeignPolicy #MiddleEast #Iran #USIsraelRelations #Geopolitics #USPolitics #Diplomacy #GlobalNews