Перейти к содержимому

Yene Nardos Mezmur - Zemarit Zerfie Kebede

kalhiwot

0:00 / 0:00

Yene Nardos Mezmur - Zemarit Zerfie Kebede

1 478 305 просмотров · 14 лет назад
kalhiwot
13,3 тыс. подписчиков
1 478 305 просмотров · 14 лет назад
Yene Nardos by Zemarit Zerfie Kebede. This is an Ethiopian Orthodox hymn based on the Songs of Solomon. የእኔ ናርዶስ በዘማሪት ዘርፌ ከበደ (ኦፈ ያሬድ):: [በመኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን (መኃ) ላይ የተመሠረተ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር::] የእኔ ናርዶስ የእኔ ቤዛ በመአዛው ልቤን ገዛ (መኃ 1:2) ያንን መዳፍ ተመልክቼ ተከተልኩት ሁሉን ትቼ (መኃ 5:4) ... እንቅልፍ የለኝ በአልጋዬ ፊቴ ታጥቧል በእንባዬ በውድቅቱ ነቅቻለሁ ውዴን ብዬ ወጥቻለሁ (መኃ 3:1) አዝ....... የሣሮኑ ጽጌሬዳ ያገኘሁህ ምድረ በዳ (መኃ 5:8) ስለፍቅርህ ታምሜአለሁ በመስቀልህ ታክሜአለሁ አዝ....... ተራሮችን የዘለለ አድማሳትን ያካለለ (መኃ 2:8) ጥላው ሲሸሽ ወደማታ ፍቅርህ ጠራኝ የእኔ ጌታ (መኃ 2:17) አዝ....... ግራው ሰላም አንተራሰኝ ከሞት ነጥቆ ቀኙ አቀፈኝ (መኃ 2:6) ውዴ የኔ እኔም የእርሱ ማን ሊለየኝ ከንጉሡ (መኃ 2:16) አዝ.......