Перейти к содержимому

ኃይለኛ የጠዋት ፀሎት🕊️2019ከውድቀት በክብር መነሳት ይሆናል🔥Yemaleda Tselot ቀናችሁን በዚህ ፀሎት ጀምሩ 🛑Morning prayer#Ethiopian

ርሆቦት የፀሎት ቤት || PROPHET KALEAB и Prophet Yeabsera Prayer

0:00 / 0:00

ኃይለኛ የጠዋት ፀሎት🕊️2019ከውድቀት በክብር መነሳት ይሆናል🔥Yemaleda Tselot ቀናችሁን በዚህ ፀሎት ጀምሩ 🛑Morning prayer#Ethiopian

4 149 просмотров · 6 дней назад
ርሆቦት የፀሎት ቤት || PROPHET KALEAB и Prophet Yeabsera Prayer
4 149 просмотров · 6 дней назад
ፀሎት ህብረቱን ለመቀላቀል ሊንኩን ይጫኑ👉: https://chat.whatsapp.com/ENMaNQtf1Cp... በጸሎት ላይ እንገኛለን ተመዝገቡ.‼️ (WhatsApp // 0913024164 // Video Call) እግዚአብሔር በዚህ ስፍራ ድንቅና ታላቅ ነገር እያደረገ ነው፤ መላእክት እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ🔴 🙏 አገልግሎታችንን ለመደገፍ ይህንን የባንክ አካውንት ይጠቀሙ CBE 1000354001407 Eyerusalem Tilahun Wagaye ​ዛሬ እኔ ነቢይ ቃለአብ ከሌሎች የተቀቡ አገልጋዮች ጋር አንድ ላይ በመሆን በዋትስአፕ ቪዲዮ ኮል (WhatsApp Video Call) ለብዙዎች እየጸለይን እንገኛለን። ፀሎት ህብረቱን ለመቀላቀል ሊንኩን ይጫኑ👉: https://chat.whatsapp.com/ENMaNQtf1Cp... በርካቶች በየቤታቸው በቅጽበት እየተጎበኙ፣ አስደናቂ የተአምራት ምስክርነቶችን እና የ 2019 የትንቢት ቃላቸውን እየተቀበሉ ነው! ​💥 የ 2019 የትንቢት አዋጅ፦ ​ጸሎት ያሻግራል! ከእግዚአብሔር ዘንድ የሚላክ አንድ ቃል ሩቅ ያስኬደሃል። ​በሕይወታችሁ ላይ «አታልፉም» ብለው የያዟችሁ የጨለማ ሰንሰለቶች በሙሉ ወደ 2019 አብረዋችሁ አይቀጥሉም! ​ልባችሁን የሰበሩ ሁኔታዎች፣ የሌሎች ቤት ሲባረክ የእናንተን ቤት ወደኋላ እንዲቀር የሚያደርግ መንፈስ በዚህ ዓመት በኢየሱስ ስም ይመታል! ​እግዚአብሔር አምላክ በሕይወታችሁ ላይ አይታችሁት የማታውቁትን ትልልቅ ነገሮች የሚያደርግበት ዓመት ነው! ​🚪 በዚህ ዓመት የሚከፈቱ በሮች፦ ​✅ የታላላቅ በረከቶች ✅ የምትጠብቁት የትዳር በሮች መከፈት ✅ የባለጠግነትና የሥራ በሮች መከፈት ✅ የልጆቻችሁና የቤተሰባችሁ ድንቅ ጉብኝት ​🚫 በኢየሱስ ስም አውጃለሁ፦ ወደ እናንተ ቤት የለቅሶ፣ የበሽታ ወይም የሞት ዜና አይመጣም! ይልቁንም የደስታ፣ የከፍታና የምስክርነት ዜና ይሞላል! ​📲 በቀጥታ የጸሎት ፕሮግራማችን ላይ ለመሳተፍና የ 2019 የትንቢት ቃልዎን ለመቀበል፦ ​አሁኑኑ በውስጥ መስመር (Inbox) ይጻፉልን! ​የዋትስአፕ ግሩፓችንን በመቀላቀል የቪዲዮ ኮል (WhatsApp Video Call) የጸሎት ጊዜ ተካፋይ ይሁኑ! ​🔥 2019 የክብርና የታላቅ ብልጽግና ዘመናችሁ ነው! አገልግሎቱን ለመደገፍ ETHIOPIAN COMMERCIAL BANK 1000354001407 Eyerusalem Tilahun ከታች በሚገኘው የዋትሳፕ link የፀሎት ህብረቱን መቀላቀል ይችላሉ 👉 Follow this link to join my WhatsApp group: https://chat.whatsapp.com/ENMaNQtf1Cp... Are you facing a situation that feels impossible? Are you tired of struggling with the same patterns, financial blockages, or spiritual attacks? This intense prayer session is specifically designed for anyone standing at a crossroads and in need of an INSTANT BREAKTHROUGH. Just like the prophetic declarations that shift atmospheres, these prayers are focused on providing real solutions to your deepest troubles. Within the next 24 hours, we are believing for closed doors to open and for history to be rewritten in your favor. What to expect in this video: Prophetic prayers for immediate help and deliverance. Spiritual warfare to break every chain of delay. Declarations for divine acceleration and financial restoration. A powerful atmosphere of worship and solution-oriented intercession. How to participate: 1. Find a quiet place to pray along. 2. Type your "Amen" in the comments to seal your breakthrough.