የህይወቴን ትልቅ ውሳኔ ወሰንኩ! (ከገጠር ወደ አዲስ አበባ)
WANDERER ZELALEM
0:00 / 0:00
የህይወቴን ትልቅ ውሳኔ ወሰንኩ! (ከገጠር ወደ አዲስ አበባ)
90 просмотров · 2 нед. назад
WANDERER ZELALEM
47 подписчиков
90 просмотров · 2 нед. назад
እነሆ የዛሬው የጉዞ ቪሎጌ! ከገጠር ተነስቼ በባህር ዳር አድርጌ ወደ አዲስ አበባ ያደረግኩትን ጉዞ እና የወሰንኩትን ትልቅ የህይወት ውሳኔ በቪዲዮው ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ። በጉዞዬ ላይ ያጋጠሙኝን ሁኔታዎች፣ የታዘብኳቸውን ነገሮች እና የነበረውን ስሜት አብረን እናያለን።
ቪዲዮውን ከወደዳችሁት Like ማድረጋችሁን አትርሱ! ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ደግሞ Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ ሁኑ።
📌 በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦
ከገጠር የተደረገ ጉዞ
የባህር ዳር ቆይታ
ወደ አዲስ አበባ መግባት እና አዲስ ጅማሬ
💬 አስተያየታችሁን ከስር በኮመንት አጋሩኝ!