Перейти к содержимому

እንዲህ ያለ ልብ ምን ነው በሆነላችሁ | ቢሾፕ ተረፈ ፈካ | Bishop Terefe Feka | Apostolic Church of Ethiopia Hawassa

Iso Yisehak Ab

0:00 / 0:00

እንዲህ ያለ ልብ ምን ነው በሆነላችሁ | ቢሾፕ ተረፈ ፈካ | Bishop Terefe Feka | Apostolic Church of Ethiopia Hawassa

58 260 просмотров · 3 года назад
Iso Yisehak Ab
35,5 тыс. подписчиков
58 260 просмотров · 3 года назад
ሚያዝያ 21/2015 በሀዋሳ 01 እናት አጥቢያ የጸሎት ቤት ምርቃት ላይ "እንዲህ ያለ ልብ ምን ነው በሆነላችሁ" በሚል ርዕስ በቢሾፕ ተረፈ ፈካ የተላለፈ ትልቅ ትምህርት።    • ቢሾፕ ደጉ ከበደ | Bishop Degu Kebede | Apostoli...   ቢሾፕ ደጉ ከበደ ያስተላለፉት መልዕክት እንደ ልቤ እንደ ልቤ (4) በለኝ (2) እንደ ልቤ በለኝ በለኝ እንደ ልቤ በለኝ የምወድሽ/ህ ልጄ በለኝ መንግስትህ ልታወርሰኝ /2* ባይኔ ሙሉ ተስለህ በነፍሴ ውስጥ ለብቻህ ጌታ ሆነህ ሁሌ አሳቤ ብቻ በለኝ እንደ ልቤ ልቤ ከልብህ ይስማማልኝ ውዴ ምርጫዬን ይውደድልኝ ሃሳብህ ሃሳቤን ያሸንፈው    ነፍሴ ፍቅርህን ትፈልገው /2* ኢየሱስ አንተ ብቻ ውደደኝ የኔ የራሴ ብለህ ጥራኝ ነገሬ ንግግሬ ይጣፍጥህ ስራዬ ልብህን ያሳርፍልኝ /2* እንደ ልቤ ..... በል ሃሳቤን ፈውስና ንጹህ ልብን ስጠኝና ላንተ እንድመች አርገህ ስራኝ መስቀልህ ስር እንዳታጣኝ ልቤ ከልቤ ..... ኢየሱስ አንተ ..... Video recording Henos Solomon Sound recording Yisehak Abraham