Перейти к содержимому

🟡 Freshman Global Trend Mid Exam Collections | from Debre brehan and Gondar Universities |

Ethio Pro Education

0:00 / 0:00

🟡 Freshman Global Trend Mid Exam Collections | from Debre brehan and Gondar Universities |

12 044 просмотра · 1 год назад
Ethio Pro Education
13,6 тыс. подписчиков
12 044 просмотра · 1 год назад
በእናንተው ምርጫ መሰረት ከተለያዩ ካንፓሶች የተወጣጡ ጥያቄዎችን አዘገጃጅተን በማቅረብ ላይ እንገኛለን ። ነገር ግን የዛሬዎቹ ጥያቄዎቻችን ከሁለት campusዎች ብቻ የተወጣጡ ጥያቄዎች ናቸው ። እነዚህን ጥያቄዎች ስናዘጋጅ ጥያቄዎቹን በ Voice እንድሁም መልሶቻቸውን Manually ያዘጋጀንበት የራሳችን የሆነ ምክንያት ቢኖረንም ነገር ግን ለእናንተም በእጅጉ እንደሚጠቅማችሁ በማሰብ ነው ። ስለዚህም የዛሬዎቹን ጥያቄዎች መልሶቻቸውን ከወትሮው በተለየ መልኩ በ Ethio Pro Education VIP የቴሌግራም ቻናል የምናጋራችሁ ይሆናል። የ Ethio Pro Education VIP የቴሌግራም ቻናልን በ Ethio Pro Educcation የቴሌግራም bot አማካኝነት ማግኘት ትችላላችሁ ። መልካም የ Exam ዝግጅት እያልን ከሁለት campus የየትኛው campus የmid Exam ከበዳችሁ ( comment ላይ ፃፍሉን እስኪ የት አላችሁ DBUዎች እና GUዎች ) ነገር ግን አንፃራዊ Exam መሆኑን እንዳትዘነጉ ማለትም በዚህ Exam የ Campus Examኣቸውን ማወዳደር አንችልም !!! Subscribe,Like,Share…………… Ethio Pro Education for Educational services #ethioproeducation #Gondaruniversity #Debrebrehanuniversity #Midexamcollections #ethiopianeducation #freshmancourses#freshmanmidexamcollections#FreshmanGlobaltrendmidexam #Ethiopianfreshman