33 ዓመት ለባህል… ግን ? | ክፍል 2
አርዳብ ቲዩብlARDAB TUBE
0:00 / 0:00
33 ዓመት ለባህል… ግን ? | ክፍል 2
173 просмотра · 2 мес. назад
አርዳብ ቲዩብlARDAB TUBE
220 подписчиков
173 просмотра · 2 мес. назад
33 ዓመት ለባህል… ግን? | ክፍል 2
ባለፈው ሳምንት በክፍል 1 ያቀረብነውን ኢንተርቪው በዚህ ክፍል 2 እንቀጥላለን።
በዚህ ክፍል የባህል ሙዚቃን ለ33 ዓመታት ያገለገለ አንድ የባህል ሙዚቀኛ የሙያ ጉዞውን፣ ለብዙ ሰዎች ግጥምና ዜማ ያበረከተበትን ልምድ እና በዚህ ሙያ ያጋጠሙትን ችግሮች ያካፍለናል።
ከ33 ዓመት የባህል አገልግሎት በኋላም አሁንም በኪራይ ቤት መኖሩ እና ከሙያው የሚገኘው ገቢ ለመኖር በቂ አለመሆኑ ትልቅ ጥያቄን ያነሳል።
ባህላችንን የሚያስቀጥሉ ባለሙያዎች ለምን በቂ ትኩረት አያገኙም?
ይህ ቪዲዮ የአንድ ሰው ታሪክ ብቻ ሳይሆን፣ ለባህልና ለባህል ሙያተኞች የሚገባውን ትኩረት እንድንጠይቅ የሚያደርግ ውይይት ነው።
🎥 አርዳብ ቲዩብ — የባህላችን ትክክለኛ መለኪያ
ቪዲዮውን ይመልከቱ፣ አስተያየታችሁን በComment ያካፍሉን፣ ለሌሎችም Share ያድርጉ።
#አርዳብቲዩብ #የኢትዮጵያባህል #ባህላዊሙዚቃ #ኢትዮጵያ #ArdabTube #EthiopianCulture