የመካ ማዕረግ ... ቆይታ ከዶ/ር ሰምሐር ተክሌ ጋር | ኸሚስ ምሽት - ክፍል 285 Khemis Mishit #ኸሚስ_ምሽት #Khemis_mishit
Minber TV
0:00 / 0:00
የመካ ማዕረግ ... ቆይታ ከዶ/ር ሰምሐር ተክሌ ጋር | ኸሚስ ምሽት - ክፍል 285 Khemis Mishit #ኸሚስ_ምሽት #Khemis_mishit
1 827 просмотров · 7 часов назад
Minber TV
850 тыс. подписчиков
1 827 просмотров · 7 часов назад
በዛሬው ተወዳጁና ተጠባቂው ኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን በሸይኻችን ሰዓት የእውቀትንና አዋቂዎችን ልቅና እናነሳለን። መናቅ፣ ክብር አለመስጠት፣ ሐላሉን ሐራም ማድረግ፣ ማጥላላት ያከፍራል ይሉናል ሸይኻችን።
ምንን ማጥላላት? ምንን መናቅ... በሰዓቱ ጠብቁን።
ዶክተር ሰምሐር ተክሌ መካ የምድር እምብርት፣ የአንድ ቀን ሶላት ደረጃ በ172 ዓመት የሚገኝ ምንዳ ነው ይለናል። መካ በአላህ ተወዳጅ የሆነች ወድዶ ያስወደዳት አገር ፣ ልቅና እና ደረጃውን በመሳጭ የአገላለጽ ስልት ያቀርብልናል።
እናንተም ምሽት ከ 02:30 ጀምሮ ከኛ ጋር በመሆን፤ ከአዳዲስ ዕይታና ሃሳቦች ጋር በሶለዋት ደምቃችሁ እንድታመሹ ተጋብዛችኋል!!
#ኸሚስ_ምሽት #ለይሉ_ጁምዓ_ነው #የሸይኻችን_ሰዓት #ዶክተር_ሰምሐር ተክሌ #ሸይኻችን #መካ #የምድር_እምብርት
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
Copyright @MinberTV
👨👩👧👦 Join Minber Family 🔗 https://t.me/Minber_Merkuz_Discuss
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
📍YouTube 👉 / @minbertv1
📍Facebook👉 / minbertv1
📍Telegram👉 https://t.me/minbertv
📍TikTok 👉 / minber_tv
📍Instagram 👉 / minbertv
📍X / Twitter 👉 / minbertv
📍Website 👉 https://www.minbertv.com