Перейти к содержимому

#ውይይት - የመንግስቱ ሃሳብ ምድነዉ? ፊል 2፡5

መክሊት ኤፍ ኤም ~ Meklit FM Radio

0:00 / 0:00

#ውይይት - የመንግስቱ ሃሳብ ምድነዉ? ፊል 2፡5

84 просмотра · Трансляция закончилась 4 г. назад
መክሊት ኤፍ ኤም ~ Meklit FM Radio
1,89 тыс. подписчиков
84 просмотра · Трансляция закончилась 4 г. назад
እንኳን በደህና መጡ! መክሊት ኤፍ ኤም ሬዲዮ ለትርፍ የማይሰራ የኢየሱስ ክርስቶስ የወንጌል ድምጽ ነው፡፡ እናም የመክሊት ኤፍ ኤም ሬዲዮ ተቀዳሚ ራዕይ በተለያዩ አህጉራት በአፍሪካ፣ በእስያ፣ በአውሮፓ፣ በመካከለኛው ምሥራቅ፣ በአውስትራሊያ፣ በሰሜንና በደቡብ አሜሪካ ተበትነው የሚገኙትን ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያንን ተቀዳሚው አላማ በማድረግ የኢየሱስ ክርስቶስን የወንጌል ቃል በማብሰር ሰዎችን ለኢየሱስ ክርስቶስ መንግስት በማብቃት ሰዎች በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲድኑ ለሰዎች የእግዚአብሔርን ቃል በስብከት፣ በትምህርት፣ በምስክርነትና በዝማሬ መልክ በማቅረብ የሚያገለግል የሬዲዮ ፕሮግራም ነው። በዚህ ዓለም አቀፍ በሆነው አገልግሎታችን የእግዚአብሔር ቃል ለሰዎች እንዲደርስና ሰዎች ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ከሚኖራቸው የግል ህብረት የተነሣ ሕይወታቸው እንዲለወጥ ይተጋል። በዚህ ገጽ ላይ ወይም የስርጭትት መስኮቱ ውስጥ ለሚታዩ “ማስታወቂያዎች / ባነሮች” ምንም ሃላፊነት እንደሌለብን መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን ፡፡ ይህ የመጀመሪያ ጉብኝትዎ ከሆነ እባክዎን ለማንኛውም አዳዲስ ለሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቻናላችንን በደንበኝነት ይመዝገቡ ፡፡ ለጠቅላላ ኢንፎርሜሽን ድህረ ገጻችንን ይጎብኙ https://meklitfm.com/ እኛን ለማግኘት ከፈለጉ: ========================================= መክሊት ኤፍ ኤም ሬዲዮ Meklit FM Radio meklitfm@meklitfm.com meklitfmradio@gmail.com