Перейти к содержимому

ክቡር አደራ//Kebur Adera//ይስሐቅ ሰድቅ//Yishak Sedik

Yishak Sedik Official

0:00 / 0:00

ክቡር አደራ//Kebur Adera//ይስሐቅ ሰድቅ//Yishak Sedik

24 393 просмотра · 7 дней назад
Yishak Sedik Official
125 тыс. подписчиков
24 393 просмотра · 7 дней назад
ይህ ገናና የአምላኬ የእግዚአብሔር ምህረት የልዕልናው ችሮታ የጌታዬና ረድኤቴ ኢየሱስ ታላቅ ፀጋውና የሀይሉ ችሎት መልካሚቱ እጁ የመንፈስ ቅዱስ ማፀናናት ብርታት አብሮነቱ ውጤት እንጂ ከእኔም ከማንምና ከምንም የሆነ አንዳች የለም::ሁሉን ከእርሱ በእርሱ ያደረገልኝን እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ ክብሩም ለብቻው ነው:: ክቡር አደራ “””””””””” ከጨለምተኝነት እና ከጠመሙት ጋራ አትዛመዱ ከቶ አትላመዱ ስትሰሩ ስትከናወኑ ከማይወዱ ጋር አትውረዱ ይልቅ አስወግዱ ሰይጣን ያቃተውን በሰው እንዳትጎዱ ጥፋታችንን በማመን ሃጢያትን መናዘዝ ሳይርቁ መመለስ በቃሉ መታደስ ለመዳናችን ነው የመንፈሱ መውቀስ የንስሃን ፍሬ በገለጠ መቀደስ ልብን በሚያየው ፊት በጽድቅ መመላለስ አዝማች የህይወት ዋጋዋ ህያው ያረጋት ነዉ እግዚአብሔር እንዳከበረን ነው መልክ የሚታየው ዋጋችን እግዚአብሔር ነዉ ሰማይ እንዳከበረን ነው ህይወት የሚታየው የጥንት ገድል ትርክታችሁን ታሪክ ሆኗል ተውት ያለፈው ሁሉ አልፏል እሰኪ ዛሬን ኑሩት በጸጸት ድብደባም አትከሰሱ የተሻለው ክብር ጋር እንድትደርሱ የትላንት እስረኛ ሆናችሁ አታልቅሱ ይህች ህይወት ከእግዚአብሔር የተቀበልናት(የተካፈልናት) ቁምነገር የሞላት ክቡር አደራ ናት መተኪያ እንዳይኖራት ሆና ነፍስ አንድ ናት በመሸጥ መሸቀጥ ስናራክሳት አቃለን ስንኖር እንዳናሰርቃት ዋጋ በመስጠት እንጠብቃት በአክብሮት አክብረን እንያዛት ክቡር አደራ ናት/8x