Перейти к содержимому

400 የዝምታ አመታት ሚስጥር |የጨለማው መንግስት አለምን በጦርነት ለመግዛት|እግዚአብሔር ለምን ዝም አለ በደንብ ስሙ ቅዱሳን #pastor Asfaw Bekele

የሰማይ ጥሪ

0:00 / 0:00

400 የዝምታ አመታት ሚስጥር |የጨለማው መንግስት አለምን በጦርነት ለመግዛት|እግዚአብሔር ለምን ዝም አለ በደንብ ስሙ ቅዱሳን #pastor Asfaw Bekele

1 294 просмотра · 22 часа назад
የሰማይ ጥሪ
50 подписчиков
1 294 просмотра · 22 часа назад
ውድ የሰማይ ጥሪ ዩቱብ ቻናል ቤተሰቦቼ :ዛሬ ለእናንተ ይመጥናል ብዬ ይዤላችሁ ያቀረብኩት በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ታዋቂው የእግዚአብሔር ሰው ፖስተር አስፋው በቀለ ስለ 400 የዝምታ አመታት በሚል የሰጡት ጥልቅ ትምህርት ይዘንላችሁ ቀርበናል። ትምህርቱን ይበልጥ ግልጽ ለማድረግም በዘመን አቆጣጠር ሰንጠረዦች እና በምስሎች አጅበን አዘጋጅተነዋል። ስለ 400 የዝምታ አመታት : ማሳሰቢያ፦ በዚህ ቻናል ላይ የሚቀርቡ ቪዲዮዎች አላማቸው ወንጌልን ማስፋፋት እና አማኞችን ለማነጽ ነው። ሰብስክራይብ ያድርጉ፦ ለተጨማሪ መንፈሳዊ ትምህርቶች እና በምስል የተደገፉ የወንጌል መልእክቶች ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ #halwot #abelbirhanu #fetadaily #new_protestant_mezmur #new_music_video#shalom#Pastor Asfaw Bekele#አማኝ