Перейти к содержимому

እጅግ ድንቅ ስብከት በዶክተር ማሙሽ ፈንታ / Mamush Fenta New Preaching #protestantreformation #jesus

Eliab Tube

0:00 / 0:00

እጅግ ድንቅ ስብከት በዶክተር ማሙሽ ፈንታ / Mamush Fenta New Preaching #protestantreformation #jesus

10 587 просмотров · 2 мес. назад
Eliab Tube
4,08 тыс. подписчиков
10 587 просмотров · 2 мес. назад
አንዲት ነገር እግዚአብሔርን ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ፤ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ..." (መዝሙር 27:4) ​በዚህ የህይወት ውጣ ውረድ እና ውዝግብ ውስጥ የልባችን እውነተኛ ፍላጎት እና መጠጊያ ምንድን ነው? የነቢዩ ዳዊት ትልቁ ምኞት ሀብት፣ ስልጣን ወይም ዝና አልነበረም—በእግዚአብሔር ቤት መኖር እና ህልውናውን መለማመድ እንጂ። ​በዚህ ቪዲዮ ውስጥ በእግዚአብሔር ቤት መኖር ማለት ምን ማለት እንደሆነ፣ የልባችንን መሻት እንዴት ወደ እርሱ እንደምናደርግ እና በእግዚአብሔር ህልውና ውስጥ የመኖርን ታላቅ ሰላምና በረከት በጥልቀት እንመለከታለን። ​🔔 ቻናላችንን Subscribe በማድረግ መንፈሳዊ ቪዲዮዎችን ይከታተሉ! ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like፣ Share እና አስተያየታችሁን Comment ማድረጋችሁን አትርሱ። #prophettilahun #marsiltvworldwide #ecrc