Перейти к содержимому

ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት / Epistle to The HEBREWS

GRACE GOSPEL

0:00 / 0:00

ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት / Epistle to The HEBREWS

177 просмотров · 2 года назад
GRACE GOSPEL
194 подписчика
177 просмотров · 2 года назад
This audio is Epistle to The Hebrews according to the 1962 Amharic Translation of the Bible. There are some audios as such on YouTube; the difference with this one is that it is broadcasted as a letter; without mentioning the chapter in the narration. The 13 chapters of the book are rather properly outlined on the screen. The audio is also accompanied by slow background music. Subscribe, Like, and Share. The Grace of God be with you all. ይህ ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት ኦዲዮ ሲሆን በ1954 ከታተመው የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ላይ ተወስዶ የተነበበ ነው፡፡ የተወሰኑ መሰል ሥራዎች በዩቲዩብ ላይ መኖራቸው እሙን ነው፡፡ ሆኖም ይሄኛውን ለየት የሚያደርገው ምዕራፎቹ ሳይነበቡ ጽሁፉ ብቻውን መነበቡ ነው፡፡ ይህም ማለት ምዕራፍ 1፣ 2፣ 3 እያሉ ከማንበብ ይልቅ ደብዳቤውን ብቻ እንዳለ በማንበብ መልእክቱ መጀመሪያ ሲፃፍ በነበረበት አግባብ ተሠርቶአል፡፡ በመልእክቱ ውስጥ ያሉት 13 ምዕራፎች በድምጽ ባይገለፁም በስክሪኑ ላይ ግን ተካትተዋል፡፡ የጀርባ ሙዚቃም ተጠቅመናል፡፡ ሰብስክራይብ፣ ላይክ እና ሼር በማድረግ ለሌሎችም እንድታደርሱ በእግዚአብሔር ፍቅር እንጠይቃለን፡፡ የእግዚአብሔር ጸጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን፡፡