#ተለቀቀ 🌻 እንቁጣጣሽ 🌻 የአዲስ ዓመት መዝሙር | ጎልጎታ ሪኮርድስ | ye adis amet mezmur #አዲስ_ዓመት #እንቁጣጣሽ #2018
ጎልጎታ ሪከርድስ - Golgota Records
0:00 / 0:00
#ተለቀቀ 🌻 እንቁጣጣሽ 🌻 የአዲስ ዓመት መዝሙር | ጎልጎታ ሪኮርድስ | ye adis amet mezmur #አዲስ_ዓመት #እንቁጣጣሽ #2018
4 595 просмотров · 1 год назад
ጎልጎታ ሪከርድስ - Golgota Records
13,7 тыс. подписчиков
4 595 просмотров · 1 год назад
እሰይ ደስ ደስ ይበለን(2)
አዲሱ ዓመት መጣልን ደስ ደስ ይበለን
አበባ አየሆይ
አበባ አየሽ ወይ*4
ተዋህዶ ንፅህይት እምነት ነሽ ቀደምት*2
ጉልላቷም ነው ቅድስት
መሰረቷም በእውነት
የአለም ጌታ ቅድስት
መድሀኔአለም በእውነት
በንፁህ ደሙ ቅድስት
የመሰረታት በእውነት
የኛ ተዋህዶ ቅድስት
ሰማያዊት ናት በእውነት
ተዋህዶ ኸኸ ባንቺ ኖረን
በእውነት ባንቺ ኖረን
መንግስቱን እንወርሳለን*2
ድንግል ማርያም እኸ
የኛ አማላጅ ታስምራለች እኸ በሰማይ ደጅ
ድንግል የአምላክ እናት(2)
የስልጣኔ ቅድስት
የእውቀት በር በእውነት
ምሉይ የሆነች ቅድስት
በሰማይ ምድር በእውነት
የነ አባ ጊዮርጊስ ቅድስት
የፀሎት ድርሰት በእውነት
ተዋህዶ ናት ቅድስት
የእግዚአብሔር ቤት በእውነት
ተዋህዶ ኸኸ እንወድሻለን
በእውነት እንወድሻለን እንከተልሻለን
ድንግል ማርያም እኸ
የአለም ቤዛ ታስምራለች ሀጢያት ሲበዛ
ድንግል የአምላክ እናት(2)
ነብያት ሀዋርያት ቅድስት
ፃድቃን ሰማዕታት በእውነት
አበው ቅዱሳን ቅድስት
የሚኖሩባት በእውነት
ክብሯ ናትና ቅድስት
የአምላክ እናት በእውነት
ትጠበቃለች ቅድስት
በመላዕክት በእውነት
እንኩትኩት በይላት ስብርብር በዪላት
ለአምላክ እናት
ሳምራ በይሳምራ ሳምራየ
አዳም ተሳስቶ ሳምራ
እፀበለስ በልቶ ሳምራ
ወጣ ከገነት ሳምራ
ወደዚች መሬት ሳምራ
ታዲያ በዚች ቀን ሳምራ
አዳም ሲጨነቅ ሳምራ
ድንግል ተሰጠች ሳምራ
የተሰፋ ሰንቅ ሳምራ
እንኩት በይላት ሰብርብር
በይላት ለአምላ እናት(2)
ሳምራ በይሳምራ ሳምራየ
እረፍቷ በጥር ሳምራየ
ነሀሴ መቃብር ሳምራየ
እንዴት ይደንቃል ሳምራየ
የድንግል ክብር ሳምራየ
ትንሽ ትልቁ ሳምራየ
ሁሉም ይጾማል ሳምራየ
ያስገኛል በውነት ሳምራየ
የተስፋ ሕይወት ሳምራየ
አበባው ለምለም ቄጤማው ለምለም ኢትዮጲያ እንዳንቺ የለም(2)
ኢትዮጲያ ቅድስት ሀገሬ በእውነት ቅድስት ሀገሬ
በአዲስ ዘመን ተቀኚ ዛሬ በእውነት ቅድስት ሀገሬ
የአበው ምድር የቅዱሳኑ በእውነት..
በመቅደስሽ አወደ እጣኑ በእውነት..
ድንኳኖችሽ ሳይናወፁ በእውነት..
ከናፍርሽ ቄኔን ያፍልቁ በእውነት..
ፍቅሩ እርቆሽ ሳትታመሚ በእውነት..
ንጉስሽን በእውነት ሹሚ በእውነት..
ኪዳነ ምህረት እኸ ኪዳነ ምህረት
ኢትዮጲያን አሰጫት ምረት
ልጆቿን እንዳትረሺን
ለአመቱ ሰላም አድርሺን
አምላክ በደሙ ባነፃት የመላክት ስርዓት ባለባት
በማይበረዝ ስርዓቷ በማይከለስ እምነቷ
ምግባር ትሩፋት ሰርተው ተዋህዶን እምነት ይዘው
ፀንተው ይኑሩ ፀንተው