Перейти к содержимому

የመደመር መጽሐፍ ለምን በሩሲያኛ ተተረጎመ?ከተርጓሚዎቹ አንዷ ከሆነችው ሩሲያዊት ቫላንቲና ኪም ጋር የተደረገ ቆይታ | Medemer |

EBC

0:00 / 0:00

የመደመር መጽሐፍ ለምን በሩሲያኛ ተተረጎመ?ከተርጓሚዎቹ አንዷ ከሆነችው ሩሲያዊት ቫላንቲና ኪም ጋር የተደረገ ቆይታ | Medemer |

29 134 просмотра · 1 дн. назад
EBC
2,2 млн подписчиков
29 134 просмотра · 1 дн. назад
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመደመር መጽሐፍ በዓለም አቀፍ ደረጃ ያለውን የሃሳብ ስበት በማስፋት፣ ከሩሲያ ቋንቋዎች አንዱ በሆነው የሩስኪ (Russian) ቋንቋ ተተርጉሞ ለንባብ በቅቷል። ከሀገር ውስጥ ዘላቂ ልማትና ሀገረ-መንግሥት ግንባታ ባሻገር ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፍ አጋሮቿ ጋር የሚኖራትን የጋራ እድገት፣ ዲፕሎማሲና የወደፊት ጉዞ የሚያሳየው የመደመር መጽሐፍ ከዚህ ቀደም ወደ እንግሊዝኛ፣ አረብኛ እና ቻይንኛ ቋንቋዎች መተርጎሙ ይታወሳል። ለመሆኑ ሩሲያውያን ይህንን አገራዊና አህጉራዊ ርዕዮተ-ዓለም ወደ ቋንቋቸው ለመተርጎም ለምን ፈለጉ? ከተርጓሚዎቹ አንዷ ከሆነችው ሩሲያዊት ቫላንቲና ኪም ጋር የተደረገ ቆይታ። #Medemer #RussianTranslation #ValentinaKim #PmAbiyAhmed #GlobalPhilosophy #BRICS #EBC #ebc #etv #ebcdotstream #news