🟢 ጷጉሜን ፬ _ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም 🟡 ዉዳሴ ማርያም መልክዓ ማርያም ስንክሳር 🔴 Wudase maryam| theotokos media
ቴዎቶኮስ ሚዲያ - Theotokos media
0:00 / 0:00
🟢 ጷጉሜን ፬ _ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም 🟡 ዉዳሴ ማርያም መልክዓ ማርያም ስንክሳር 🔴 Wudase maryam| theotokos media
9 251 просмотр · 8 часов назад
ቴዎቶኮስ ሚዲያ - Theotokos media
64,6 тыс. подписчиков
9 251 просмотр · 8 часов назад
📌 ርዕስ፦ ጷጉሜን 04 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም እና የቅዱስ ሩፋኤል መታሰቢያ በዓል ቀን - ድንቅ ተአምር፣ ድርሳን ውዳሴ ማርያም ዘሰኑይ| Theotokos Media
📖 ስለ ቪዲዮው፦
በዚህ መንፈሳዊ ዝግጅት ጷጉሜን 04 ቀን ፆመ ዮዲትንምክንያት በማድረግ፣ እናታችን ለሰው ልጆች ያደረገችውን ድንቅ ተአምር፣ ድርሳን እና ምስጋና የተሞላበትን መልክአ ኤዶምን በዝርዝር እናቀርባለን። ይህ ዝግጅት በእመቤታችን አማላጅነት ለምታምኑና በረከቷን ለምትሹ ሁሉ የተዘጋጀ ልዩ ስጦታ ነው።
🎬 የዝግጅት መረጃ (Production Credits) - ፦
ይህ ቪዲዮ በ Theotokos Media ሙሉ በሙሉ የተዘጋጀ ኦሪጅናል ይዘት ነው፦
ትረካ እና ድምፅ (Voiceover)፦ በ (Theotokos Media) ትረካው የሰውን ድምፅ ስሜትና ቃና የጠበቀ ኦሪጅናል የድምፅ ቅጂ መሆኑንና በ AI ያልተሰራ።
ጽሑፍ (Script)፦ ተአምረ ማርያምን የአርጋኖን የምስጋና ፀሎት እና ልዩ ልዩ የቤተክርስቲያን ድርሳናትን መሠረት በማድረግ ለተመልካች በሚመጥንና ትምህርት በሚሰጥ መልኩ በቴዎቶኮስሚዲያ ተዘጋጅቶ የቀረበ።
ቪዲዮ ኤዲቲንግ (Editing)፦ ይህ ቪዲዮ በስልክ የተቀረጹ መንፈሳዊ ምስሎችን፣ የቅዱሳን ስዕላትን እና ከPexels የተመረጡ ቪዲዮዎችን በማቀናጀት በ CapCut የተዘጋጀ ነው። እያንዳንዱ ምስል ከትረካው ጋር ተቀናጅቶ አዲስ ትርጉም እንዲሰጥ ተደርጎ ተሰርቷል።
🔔 ሰብስክራይብ ያድርጉ፦
በየጊዜው የሚለቀቁ መንፈሳዊ ታሪኮች፣ ትምህርቶች እና የቅዱሳን ገድላት እንዲደርሷችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
#እመቤታችን # ጷጉሜን 4 #ፆመ ፍልሰታ #TheotokosMedia #ተአምረ_ማርያም #ዉዳሴ ማርያም #ድንግል_ማርያም #ልደታ ማርያም#ድርሳን #ጸሎት #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #ቴዎቶኮስ_ሚዲያ #TheotokosMedia #Ethiopia#Orthodox #አርጋኖን #tselot #ስንክሳር #ተወዳጅ #arganon