Перейти к содержимому

🛑አባቷን ለማዳን የጠላቷን ኩባንያ የተቀላቀለችው ቆንጆ ሴት | Zemheri ክፍል 1

ፊልም ና ታሪክ

0:00 / 0:00

🛑አባቷን ለማዳን የጠላቷን ኩባንያ የተቀላቀለችው ቆንጆ ሴት | Zemheri ክፍል 1

508 просмотров · 2 недели назад
ፊልም ና ታሪክ
1,68 тыс. подписчиков
508 просмотров · 2 недели назад
Zemheri (የህይወት ብርድ) — ክፍል 1 ​በዚህ የመጀመሪያ ክፍል፣ የፊሩዜ እና የአያዝ አሳዛኝ የፍቅር እና የመከራ ጉዞ ይጀምራል። እናቱን ከእስር ለማዳን ሲል ፍቅሩን ለማጣት የተገደደው አያዝ እና ከአመታት በኋላ ከአባቷ መታሰር ጀርባ ያለውን እውነት ለመፈለግ ወደ አደገኛው ኩባንያ የገባችው ፊሩዜ ያልተጠበቀ ገጠመኝ... ​በቪዲዮው ውስጥ የሚካተቱ ታሪኮች ​00:00 — መግቢያ እና የፊሩዜና የአያዝ የመጀመሪያ ስብሰባ ​— የአድናን እና የእህቱ ቢሳን አደገኛ አባዜ ​ — የአያዝ አባት ህልፈት እና እናቱን ለማዳን የከፈለው መራራ መስዋዕትነት ​— ከ2 ዓመት በኋላ፡ የአባቷ መታሰር እና የፊሩዜ የበቀል ውሳኔ ​ — ፊሩዜ ወደ አድናን ኩባንያ መግባት እና ከአያዝ ጋር በድጋሚ መገናኘት ​ ​🔔 ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like፣ Share እና Subscribe በማድረግ አብራችሁን ሁኑ! ​ ​#Zemheri #ዜምሄሪ #የህይወትብርድ #ZemheriAmharic #የፊልምታሪክ #ፊልምናታሪክ #MovieRecap #TurkishDramaAmharic #ZemheriPart1 #ethiopian