Перейти к содержимому

ኤፍ.ቢ.አይ እጅ የሰጠበት ብቸኛው ወንጀል! | የዲ.ቢ. ኩፐር አስደናቂ ታሪክ

ዕይታ 360

0:00 / 0:00

ኤፍ.ቢ.አይ እጅ የሰጠበት ብቸኛው ወንጀል! | የዲ.ቢ. ኩፐር አስደናቂ ታሪክ

883 просмотра · 7 дней назад
ዕይታ 360
782 подписчика
883 просмотра · 7 дней назад
በ1971 ዓ.ም. አንድ ሰው ቦይንግ 727 አውሮፕላን ጠልፎ 200,000 ዶላር ከተቀበለ በኋላ ከ3,000 ሜትር በላይ ከፍታ ላይ በሌሊት ጨለማ በፓራሹት ዘሎ ጠፋ! ስሙ? ዲ.ቢ. ኩፐር። ኤፍ.ቢ.አይ ለ45 ዓመታት ያደረገው ምርመራ ውጤት ምን ነበረ? በሕይወት አመለጠ ወይስ በጫካው ቀረ? በዚህ ቪዲዮ በአሜሪካ ታሪክ ትልቁንና እስካሁን ያልተፈታውን የዲ.ቢ. ኩፐር (D.B. Cooper) የአውሮፕላን ጠለፋ እና የምስጢር ዝላይ ታሪክ ሙሉውን እንመለከታለን። አውሮፕላኑ ውስጥ የተገኘው ጥቁር ክራቫት እና ከዘጠኝ ዓመት በኋላ በወንዝ ዳርቻ የተገኘው የበሰበሰ ገንዘብ ምን ሚስጥር ይዘዋል? ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ይመልከቱ! 🔔 *እንዲሁም አዳዲስ ቪዲዮዎች እንዳይመልጡዎት፦* ቻናላችንን *Subscribe* በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! 👍 ቪዲዮውን *Like* እና *Share* በማድረግ ድጋፍዎን ያሳዩን። ሀሳብዎን እና ግምትዎን ከታች በ *Comment* ላይ ማካፈል አይርሱ! *እይታ360 — ዓለምን በአዲስ መነፀር።* --- #እይታ360 #ዲቢኩፐር #DBCooper #አስገራሚታሪኮች #AmharicDocumentary #ታሪክ #Eyita360 #Mystery