Перейти к содержимому

የመካንነት ችግር የገጠማችሁ ጥንዶች ይህ ቪዲዮ በጣም ይጠቅማችኋል/መንስኤዎች እና ህክምና በዶ/ር ሳራ/Infertility in Amharic by Dr Sara

ዶክተር ሳራ / Doctor Sara

0:00 / 0:00

የመካንነት ችግር የገጠማችሁ ጥንዶች ይህ ቪዲዮ በጣም ይጠቅማችኋል/መንስኤዎች እና ህክምና በዶ/ር ሳራ/Infertility in Amharic by Dr Sara

27 966 просмотров · 2 года назад
ዶክተር ሳራ / Doctor Sara
122 тыс. подписчиков
27 966 просмотров · 2 года назад
📌መካንነት የሚባለው ጥንዶች ቢያንስ ለ አንድ ዓመት ያህል ሞክረው (ቢያንስ በሳምንት 3 ጊዜ ያለወሊድ መቆጣጠሪያ) ልጅ መውለድ (ማርገዝ) ከአልቻሉ ነው። ነገር ግን ሴቷ ከ 35 ዓመት በላይ ከሆነች በ6 ወር ብቻ ምርመራ ሊጀመርላት ይችላል። 📌በተደረገው ጥናት መሠረት 85% የሚሆኑ ጥንዶች በመጀመሪያው 12 ወር ውስጥ ሴቷ ትፀንሳለች። የተቀሩት 10% የሚሆኑት ጥንዶች ደግሞ በቀጣዩ አንድ ዓመት ውስጥ ይሳካላቸዋል። 📌መካንነት የተለያዩ ምክንያቶች ሊኖሩት ይችላሉ። ከእነዚህ ውስጥ፤  አንድ ሦስተኛ የሚሆኑት ላይ የሴቷ ችግር፤ አንድ ሦስተኛ የሚሆኑት ላይ ደግሞ የወንዱ ችግር ሲሆን፤  የተቀሩት አንድ ሦስተኞቹ ላይ በሴቷም በወንዱም ላይ ችግር ተገኝቷል። 📌በዚህ ቪዲዮ ላይ የመካንነት መንስኤዎች እና ህክምና ተብራርቷል። 📌ስለዩሪክ አሲድ መጨመርና የአመጋገብ ዘዴ👉   • የሪህ ህመምና ዩሪክ አሲድን የሚቀንሱ ምግቦች #familymedicine   📌የካንሰር መከላከያ መንገዶች👉   • ከ 30 እስከ 50% የሚሆነውን የካንሰር በሽታን በራሳችን መከላከል...   📌ስለሪማቶይድ አርትራይተስ👉   • Rheumatoid arthritis in Amharic/ የአንጓ ብግነት...   📌የቴሌግራም ቻነል አድራሻ👉https://t.me/healthtipsbydrsarayohannes 📌የቲክቶክ አድራሻ👉https://www.tiktok.com/@sarafamilymed... 📌የኢንስታግራም አድራሻ👉https://www.instagram.com/drsarafamil... #ebs #ethiopia #drsara #habesha #medical #beuty #helth #ectopicpregnancy #face #fetaldistress #infertility #couple #love #health #infertilityproblems #food #foryou #foryoupage #seifuonebs