ሀጢያት/Sin //ፓስተር አንዱዓለም መገርሳ/ኤንዲ//
Andualem Megersa Official
0:00 / 0:00
ሀጢያት/Sin //ፓስተር አንዱዓለም መገርሳ/ኤንዲ//
96 просмотров · 4 месяца назад
Andualem Megersa Official
628 подписчиков
96 просмотров · 4 месяца назад
ሀጢያት
ሀጢያት ሰውን ከእግዚአብሔር የለየ ገደል፣ ሞት ያስከተለ መቅሰፍት፣ ሕይወትን የሸፈነ ጥላሸት ነው። ከዚህ አደገኛ መርዝ የሚፈውሰው እግዚአብሔር አብ ወደ ምድር የላከው አንድያ ብቸኛ የባህሪ ልጁ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። ከሀጢያት እና ከሚያስከትለው የዘላለም ሞት የሚያድነን ሌላ መንገድ የለም። ይህንን እውነት አምነን የተቀበልን በሕይወታችን አቻ የሌለውን ውሳኔ ስለወሰንን ደስ ይለናል።
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኝ አድርገን ያልተቀበልን፣ ከሀጢያት በታች በባርነት ስር እንዳለን አውቀን ቀን ሳለ በንስሃ ወደ እግዚአብሔር ልንመለስ ይገባናል።
ይህ መልዕክት ለብዙዎች እንዲደርስ ሰብስክራይብ፣ ሼር እና ኮፒ ሊንክ በማድረግ ቻናሉን እናስፋፋ። አመሰግናለሁ፤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
Sin
Sin is a deep separation that divides humanity from God, a curse that brought death, and a darkness that has covered life itself. The only One who can heal us from this dangerous poison is the only begotten Son sent to the world by God the Father—our Lord Jesus Christ. There is no other way to save us from sin and from the eternal death it brings. Those of us who have believed and accepted this truth rejoice because we have made the greatest decision of our lives.
If we have not accepted the Lord Jesus Christ as our personal Savior, we must realize that we are living under the bondage of sin and turn back to God in repentance while there is still time.
To help this message reach many people, please subscribe, share, and copy the link to grow the channel. Thank you, and God bless you!
#ሀጢያት #ንስሃ #እግዚአብሔር #መንፈሳዊሕይወት
#Sin #Repentance #JesusChrist #Salvation #Gospel #Faith