በጣም ውድ የሆነውን የVlog ካሜራ ገዛሁ!
Roba kb
0:00 / 0:00
በጣም ውድ የሆነውን የVlog ካሜራ ገዛሁ!
1 661 просмотр · 3 месяца назад
Roba kb
226 подписчиков
1 661 просмотр · 3 месяца назад
በዚህ ቪዲዮ አዲሱን DJI Osmo Pocket 4 ካሜራ አብረን እንከፍታለን (Unboxing)። ለቪዲዮ ስራዬ በጣም አስፈላጊ ነው ብዬ የገዛሁት ይህ ካሜራ ምን ምን እንደሚይዝ እና ስላለው ጥራት በቪዲዮው ውስጥ አሳይቻችኋለሁ።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚታዩት፦
DJI Osmo Pocket 4 Unboxing
የካሜራው ገጽታ እና ክፍሎች
የካሜራው ዋጋ እና አጠቃቀሙ
የመጀመሪያ እይታ (First Impression)
ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like እና Subscribe ማድረጋችሁን አትዘንጉ። ሀሳብ አስተያየታችሁን ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ።
#DJIOsmoPocket4 #Vlogging #Unboxing #ካሜራ #ኢትዮጵያ #TechReview