🔴 LIVE‼️ ቦሌ መድኃኔዓለም አመታዊ የንግሥ በዓል 2026 | Bole Medhanealem Annual Feast | Ethiopian Orthodox Tewahedo
አምደወርቅ ሚዲያ Amdework Media
0:00 / 0:00
🔴 LIVE‼️ ቦሌ መድኃኔዓለም አመታዊ የንግሥ በዓል 2026 | Bole Medhanealem Annual Feast | Ethiopian Orthodox Tewahedo
173 просмотра · Трансляция закончилась 12 ч назад
አምደወርቅ ሚዲያ Amdework Media
9,11 тыс. подписчиков
173 просмотра · Трансляция закончилась 12 ч назад
እንኳን ለቦሌ መድኃኔዓለም አመታዊ የንግሥ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🙏
🔴 LIVE | የቦሌ መድኃኔዓለም አመታዊ የንግሥ በዓል በቀጥታ ስርጭት
ውድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች፣ ከቦሌ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን የሚተላለፈውን የአመታዊ የንግሥ በዓል መርሐ ግብር ከጥዋት ጀምሮ በቀጥታ እንድትከታተሉ በአክብሮት ጋብዘናችኋል።
በዚህ ቀጥታ ስርጭት የበዓሉን መንፈሳዊ ድባብ፣ የቤተክርስቲያን ዝማሬዎችን፣ ጸሎቶችንና የንግሥ በዓሉን ልዩ መርሐ ግብሮች ይከታተሉ።
🙏 በቻናላችን Subscribe ያድርጉ።
👍 ቪዲዮውን Like ያድርጉ።
📢 ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ Share በማድረግ በረከቱን ያካፍሉ።
🔔 Notification Bell ያብሩ።
መድኃኔዓለም ይጠብቀን፣ ይባርከን! 🙏
#BoleMedhanealem #EthiopianOrthodox #Medhanealem #OrthodoxTewahedo #EthiopianOrthodoxLive #የንግሥበዓል #መድኃኔዓለም #ኢትዮጵያኦርቶዶክስ #OrthodoxLive #EthiopianChurch