ሰማይ ገርሳሹ ሱ-35 4++ ኢትዮጵያ እጅ ገባ! ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
EBC
0:00 / 0:00
ሰማይ ገርሳሹ ሱ-35 4++ ኢትዮጵያ እጅ ገባ! ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
11 487 просмотров · Трансляция закончилась 5 ч назад
EBC
2,2 млн подписчиков
11 487 просмотров · Трансляция закончилась 5 ч назад
ኢትዮጵያ ባለፋት ስምንት አመታት ውስጥ የመከላከያ ሀይል ግንባታዋን በከፍተኛ ደረጃ አጠናክራለች። በአህጉሩ ላይ ገናና የሆነ የመከላከያ ሀይል ከገነቡ ጥቂት ሀገራት መካከልም አንዷ ሆናለች። ዛሬ የአየር ሀይሉ የዘመኑ የጦር ቴክኖሎጂዎችን የራሱ አድርጓል። በቅርብ አመታት ወደ አምስተኛ ትውልድ ይሸጋገራሉ። ዘመናዊ ድሮኖችና ተተኳሾች በኢትዮጵያ ውስጥ ይመረታሉ። የሰው ሀይል አቅም ግንባታው ከፍተኛ እንደሆነ የወታደራዊ መረጃዎችን የሚተነትኑት እንደ ግሎባል ፋየር ፓወር ያሉት ተቋማት ያረጋገጡት እውነት ነው። የኤስ 35 የጦር ጄትና የ S-400 የአየር መከላከያ ፣ ኢትዮጵያን በቀጠናዊው በአለም አቀፋ የሀይል ሚዛን ጫወታ ላይ ሚናዋን ያልቀዋል።ኢትዮ መልህቅ ይህን ጉዳይ ተመልክቶታል። #ebc #etv #ebcdotstream #news