🔴 LIVE || ማህሌተ ፅጌ || ቀጥታ ከከታ መድኃኔዓለም #ጾመ_ጽጌ || ጥቅምት 8, 2019 ዓ.ም || Mahilete Tsige from Medhanealem
Sunael Media | ሳንኤል ሚዲያ
0:00 / 0:00
🔴 LIVE || ማህሌተ ፅጌ || ቀጥታ ከከታ መድኃኔዓለም #ጾመ_ጽጌ || ጥቅምት 8, 2019 ዓ.ም || Mahilete Tsige from Medhanealem
1 131 просмотр · Трансляция закончилась 7 ч назад
Sunael Media | ሳንኤል ሚዲያ
22,1 тыс. подписчиков
1 131 просмотр · Трансляция закончилась 7 ч назад
እንኳን ለዘመነ ጽጌ 2019 ዓ.ም ጥቅምት 8 እና ለአቡነ ኪሮስ ወርሃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
እንኳን ለአቡነ ኪሮስ ወርሃዊ በዓል እና ለሁለተኛ ማህሌተ ፅጌ በሰላም አደረሳችሁ።በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
በዛሬው ዕለት ጥቅምት 8 ቀን 2019 ዓ.ም በከታ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን እየተከናወነ የሚገኘውን የማህሌተ ፅጌ መንፈሳዊ አገልግሎት ቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ።
በጾመ ጽጌ ወቅት የሚዜመው ይህ ማህሌት በቅዱስ ያሬድና አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ድርሰቶች ላይ የተመሰረተ ሲሆን፣ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምና የጌታችን መድኃኔዓለምን ስደት የሚያስብ የተቀደሰ ጊዜ ነው።
ለሌሎችም መንፈሳዊ በረከት እንዲሆን Like, Share እና Subscribe በማድረግ ያጋሩ። የዕለቱን ጸሎተ ኪዳን፣ ሥርዓተ ቅዳሴ፣ ትምህርተ ወንጌል፣ ምስጋና እና ጸሎት በመከታተል የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ።። አዲሱን ዓመት በጸሎተ ኪዳን፣ ሥርዓተ ቅዳሴ ፣ በምስጋ፣ በዝማሬ፣ በበረከት እና በእግዚአብሔር ቃል በመጀመር የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ።።
የመርሐ-ግብሩ ዝርዝር፦
ጸሎተ ኪዳን
ሥርዓተ ቅዳሴ
ትምህርተ ወንጌል፦ የእለቱን ምንባባት መነሻ ያደረገ መንፈሳዊ ትምህርት
ቡራኬ፦ የዕለቱ ማጠቃለያና ቡራኬ የአባቶች በረከት
ይህንን ቀጥታ ስርጭት ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት የበረከቱ ተካፋይ ያድርጉ; ቪዲዮውን ላይክ (Like) በማድረግ እና ሼር (Share) በማድረግ መንፈሳዊ ግዴታዎን ይወጡ። ለተጨማሪ የቀጥታ ስርጭቶችና መንፈሳዊ ትምህርቶች ቻናላችንን ሳንኤል ሚዲያ ሰብስክራይብ (Subscribe) ያድርጉ፤ የደወል ምልክቷን በመጫን ሁሌም በረከቱ እንዲደርስዎት ያድርጉ።
የቸሩ መድኃኔዓለም ጥበቃና በረከት አይለየን!
Happy Ethiopian New Year 2019 E.C.
Welcome to the live broadcast of Mahilete Tsige (ማህሌተ ፅጌ) from Keta Medhanealem Church, recorded/broadcast on October 18, 2019 E.C. during the sacred season of Tsome Tsige (Fast of the Flower).
Join us in prayer and spiritual hymns commemorating the journey and exile of the Holy Virgin Mary and our Lord Jesus Christ.
Join us live from historic Keta Deber Selam Medhanealem Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, on October 18, 2026 G.C. for the Season of Flowers Holy Liturgy, the Monthly feast of Saint Abune Kiros. Start your Season of Flowers with powerful prayer of the Covenant, Holy Liturgy, spiritual blessings, and uplifting hymns.This Morning service is dedicated to Monthly celebration of Saint Abune Kiros .
Program Highlights:
Covenant Prayer
Holy Liturgy
Scriptural Teachings: Spiritual nourishment through the Word of God and daily readings.
Traditional Chants: Authentic Saint Yared melodies performed by the Monastery's choir.
Concluding Blessings: Final blessings from the resident monks and priests.
Be a part of our growing spiritual family! If this Prayer has blessed you, please Like and Share this video to help us reach more souls globally. Subscribe to our channel Sunael Media and turn on the Notification Bell to receive alerts for all our upcoming live services and spiritual content.
Don't forget to:
🔔 Subscribe and turn on notifications to never miss a live service.
👍 Like this video to help spread the Word of God.
📢 Share this link with family and friends.
#ማህሌተ_ፅጌ #ቅድስት_ማርያም #ቅዱስ_ያሬድ #አቡነ_ኪሮስ #መድኃኔዓለም #ቀጥታ_ስርጭት #ጾመ_ጽጌ #ጸሎተ_ኪዳን #ሥርዓተ_ቅዳሴ #ቅድስት_ሥላሴ #ኢየሱስ_ክርስቶስ #ኪዳነምህረት #መዝሙር #ስብከት #ሐዋርያት #ቅዱስ_ዮሐንስ #መንፍስ_ቅዱስ #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #ገዳም #የዝቋላው_ኮከብ #ንግስ #ቅዱስ_ጊዮርጊስ #ዋልድባ #ደብረ_ሊባኖስ #የአእላፋትዝማሬ #የቅዱሳንበዓላት #ቤተክርስቲያን #ቅዱስ_ሚካኤል #ቅዱስ_ገብርኤል #ቅዱስ_ዑራኤል #ቅዱስ_ሩፋኤል #የቅዱሳንታሪክ #ሳንኤልሚዲያ #mahiletetsige #saintmary #saintyared #abunekiros #medhanialem #jesuschrist #holytrinity #covenantprayer #holyliturgy #orthodox #tewahedo #annualfeast #kidanemihiret #mezmur #sibket #saintgeorge #abuneteklehaymanot #waldiba #debrelibanos #saintmichael #saintgabriel #sainturiel #saintraphael #sunaelmedia #ethiopia #eotc
👍💦 This are the links to the playlists :
• 📖✝️የመጽሐፍ ቅዱስና የኦርቶዶክስ ትምህርቶች | Bible Preac...
• ✨🎉ዓመታዊ የቅዱሳን ንግስ በዓላት | Annual Feast and H...
• 🎶💒 የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች | Orthodox Tewahedo ...
• ⛪🕯️ 🎶 ሥርዓተ ቅዳሴ፣ ማህሌት እና ኪዳን | Holy Liturg...
📌 Follow Us for More on:
🔹 https://t.me/SunaelMedia
🔹 / sunael_media
🔹 / sunaelhubofficial