የኔታንያሁና እና የኤርዶሃን ትንቅንቅ! በሶሪያ ምድር የተጀመረው ፍጥጫ! | Netanyahu & Erdogan's showdown!
GEBEYA GLOBAL
0:00 / 0:00
የኔታንያሁና እና የኤርዶሃን ትንቅንቅ! በሶሪያ ምድር የተጀመረው ፍጥጫ! | Netanyahu & Erdogan's showdown!
5 721 просмотр · 6 дней назад
GEBEYA GLOBAL
124 тыс. подписчиков
5 721 просмотр · 6 дней назад
ቱርክ በእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ እና በሌሎች 35 ከፍተኛ ባለስልጣናት ላይ የኢንተርፖል ዓለም አቀፍ የእስር ማዘዣ እንዲወጣ ጥያቄ ማቅረቧን ተከትሎ አዲስ እና አደገኛ ምዕራፍ ከፍቷል። ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ የእስራኤል ጦር በሰሜን ምዕራብ ሶሪያ ኢድሊብ ግዛት በሚገኘው አቡ አል-ዱሁር አየር ማረፊያ ላይ የፈፀመው አውዳሚ የአየር ጥቃት ሁኔታውን ይበልጥ አባብሶታል።
ዛሬ በቆይታችን ከዲፕሎማሲያዊ ሽኩቻ ተሻግሮ ወደ ቀጥተኛ የህግ ጦርነት እና የቅድመ መከላከል ስትራቴጂ የተሸጋገረውን ይህንን ታሪካዊ ፍጥጫ በጥልቀት እንቃኛለን። የቱርክ እና የእስራኤል ፉክክር፣ የሶሪያ የሃይል ክፍተት፣ የአሜሪካ እና የዓረብ ሀገራት ያልተጠበቁ አቋሞች፣ እንዲሁም ቀውሱ መላውን ቀጠና ወደምን አቅጣጫ እንደሚወስደው በዝርዝር እንመለከታለን።
በተጨማሪም ቱርክ በእስራኤል መሪዎች ላይ የጠየቀችው የኢንተርፖል የእስር ማዘዣ እና የህግ ጦርነት ስልት፣ እስራኤል በአቡ አል-ዱሁር አየር ማረፊያ ላይ የወሰደችው አውዳሚ የቅድመ መከላከል ጥቃት፣ የሶሪያ የጂኦፖለቲካ ውድቀት እና የሃያላን ሀገራት የውክልና ፉክክር፣ የዩናይትድ ስቴትስ እና የዓረብ ሀገራት አዳዲስ የቀጠናው ምላሾች፣ እያነሳን እንቆያለን አብራችሁን ዝለቁ!
Turkey's request for the issuance of an Interpol international arrest warrant against Israeli Prime Minister Benjamin Netanyahu and 35 other high-ranking officials has opened a new and dangerous phase. Meanwhile, the situation has been further escalated by a devastating airstrike carried out by the Israeli military on the Abu al-Duhur airport in the Idlib province of northwestern Syria.
In our program today, we will deeply explore this historic confrontation, which has transcended diplomatic sparring and shifted into direct legal warfare and a pre-emptive defense strategy. We will examine in detail the Turkey-Israel rivalry, the Syrian power vacuum, the unexpected positions of the United States and Arab nations, and the direction in which the crisis is leading the entire region.
Furthermore, we will continue to discuss Turkey's Interpol arrest warrant and legal warfare strategy against Israeli leaders, Israel's devastating pre-emptive strike on the Abu al-Duhur airport, the geopolitical collapse of Syria and the proxy competition of major powers, as well as the new regional responses from the United States and Arab nations. Stay close with us!
#GebeyaGlobal #GlobalPodcast #GlobalSpecialProgram #GlobalAnalysis #GlobalNews #Turkey #Israel #Syria #Netanyahu #Erdogan #MiddleEast #Geopolitics #Interpol #WorldNews #DefenseNews